@nancy19nani: heran gedion #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #entertainment

Nancy ET🎯
Nancy ET🎯
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 07:43:29 GMT
289040
14760
731
1564

Music

Download

Comments

user3970512009
የማርያም ነኝ :
በቃ አጀንዳ ቀይሩ ሴት ናት ማርገዝ መውለድ አለ እሺ ህይወቷን ትኑርበት ተዋት
2026-10-04 09:55:33
483
user15237486081510
ተሰብስበው አሙኝ ሲጣሉ ነገሩኝ :
ምን ሆናነው
2026-10-04 08:45:55
51
zabiba55_55
Ziy@0822 :
ያልደነገጠ የለም
2026-10-04 08:30:44
696
princessmasako2
Puchu :
So what? Let her live her own life…mind your business
2026-10-04 09:32:07
34
berukti1621
🦋Birkti🍫 :
ኧረ በማርያም እሷ ናት🤔
2026-10-04 09:10:43
125
tayebxrt2mn
Atli.Antish :
ምን ሆነች ወፈረች እንጂ ለምንድነው ሰዎች ላይ ጣታችንን መቀሰር ምላሳችንን ማርዘም እንዲ የቀለለን የሰው ልጅኮ ብዙ የሚያልፍበት የህይወት መንገድ አለው በተለይ ሴት ልጅ ብዙ የሆርሞን ለውጦችን ታስተናግዳለች።እባካቹ ሴቶች እርስ በርስ መጠቋቆሙን ትተን ብንደጋገፍ ብንበረታታ ነው ሚጠቅመን
2026-10-04 19:09:58
8
meazab92
Ye Abatua Lej🦋UK🇬🇧 :
ሰው የፈለገ ቢወፍር ኢሄን ያህል ልዩነት አይኖረውም😳
2026-10-04 12:07:59
20
evana122123
heven :
እና ምን ይሁን
2026-10-04 13:02:46
6
nebiyatdejen
Nebi 💃 :
አረ እኛም ገርሞናል እሷም አልመሰለችን ነበር
2026-10-04 08:08:30
212
ereme17
Èŕmï łđëţã :
2010 ላይ ነበር የወጣው ግን ምን እደተፈጠረ ባይታወቅ ሄራንዬ በጣም ነበረ🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 12:00:24
5
arsuti02
arsti :
እሷ እደሆነች ያላወኩት እኔ😫🥺
2026-10-04 19:05:45
36
user607378634420
user607378634420 :
ኧረ ለኔም በ8 አመት ውስጥ የ60አመት 🥺🥺🥺
2026-10-04 17:27:17
5
k_ing_2111
𝐦𝐚𝐤𝐢🕷️ :
እሷ ነት እንዴ 😳
2026-10-04 08:30:27
40
kal13934
ቃል :
ውበት ረጋፊነው ስባል አለምንም ነበር🥰
2026-10-04 09:21:29
25
ninati2
minu :
መውለድ ሴት ልጅ ሚቀይረው
2026-10-04 08:53:21
18
woletkidan
@sa16 :
አንች ባትነግሪኝ እሷ መሆኗን አላወኩም ነበር ወይኔ ምን ጉድ ነው
2026-10-04 16:08:56
5
danayit714
Danayit :
እኔ እስከ ኣሁን ማመን እምቢ ብሎኛል
2026-10-04 09:24:41
18
user1729413737434
አፋር ሰሚራ :
betam telek liyunet be 10 amet
2026-10-04 08:45:18
8
fruit.ye.amen
fruitቱና የአሜን እናት😘 :
ኸረ እኔም 2010 እና 2011 ዘፈኗ ሲወጣ ቀጣም የምታምር በጣም ዘፈኗን እወደዋለው ሳያት ዛሬ በጣም ደንግጫለው የሆነ ህመም ሊሆን ይችላል እንጂ
2026-10-04 09:22:55
5
abay5055
creater.search.insight :
ጌዲዮን ዳንኤል ጓደኛዬ ነው አባትዋ ክርሥትናዋን በልቻለሁ
2026-10-04 23:01:59
2
romebeautysalon
💞@e💞 :
እስቲ ተዎት በቃ እንዴ ሰሞኑን ደግሞ እሶ ላይ ናቹ ፈልጋ እንደዝ አትሆንም ተዉ በቃ
2026-10-05 04:15:52
3
philiy14chrsti
GOD IS ON DUTY 🙏 :
የሰው ልጅ በ 10 አደለም በአመት ወስጥ ይቀየራል
2026-10-04 17:43:50
4
user8747421034095
ለምለሚቱ ደንቢያ :
ሰዎች ተርጋጉ ሁላችንም ማርጀት እሚባል ይደርሰናል
2026-10-04 12:38:55
4
wubayehugetiye21
wubayehugetiye21 :
ለምን የሰውን ታያላችሁ በተለይ ሴት እህቶቻችን ነገ እኛስ አትሉም ህይወት በቃ እደዚህ ናት ነገ ምን ይፈጠርብን ምን እንሁን አናቅም ስለዚህ በቃ ተዋት ሁሉን ነገር ለራሶ ተውሏት 🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 05:08:30
2
1b345f78
ማ❤ር❤ያ❤ም❤ :
ስሟ ማነው?
2026-10-04 12:41:03
3
To see more videos from user @nancy19nani, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About