@lidetuayalew3rdway: አገዛዙ እንደሚፈራኝ እራሱ መስክሯል

Lidetu Ayalew 3rd Way
Lidetu Ayalew 3rd Way
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 08:17:51 GMT
189394
20435
539
6370

Music

Download

Comments

darklevelup12
IQ Meme 🇪🇹 :
ወደድሽም ጠላሽም ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው!!!
2026-10-04 08:31:36
364
sisaygolda
Sisay Golda :
bichegna tagay gin Hager sitmera meche newu yamayi... tibebi le tegibar yihun wondim "we love you" stay on ur way and continue 💖💖💖💖 bichegna tagay Lene 💖💖💖
2026-10-08 01:48:11
0
user3152882245651
ማርካቸው በዛ :
ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነህ ማየት ነው የምፈልገው
2026-10-05 13:31:52
42
neshi441
neshi :
lidetu Galtu
2026-10-07 18:54:56
0
ye1234567909761
ye :
አትፍራ አንተ ጀግና ነህ የኢትዮጵያ ልጅ
2026-10-04 09:51:45
105
user6015013622224
ግዕዝ ከፍተኛ የተፈጥሮ እና የሀገርበቀል ህክምና :
የእኔ አባት። ድሮምኮ ሰይጣን መልአክን ይፈራዋል ይንቀጠቀጣል ይብረከረካል።
2026-10-04 16:48:26
41
adesabelay2
adesabelay2 :
ልደቱክደቱ
2026-10-04 09:15:14
21
user7988514133856
ቤንጃ :
ሀሳብህ ከድሮን በላይ ሆኖባቸዋል ትብብሩን መደገፍህ ደግሞ የእግር እሳት ነው የሆነባቸው, keep going the iron man!!!!
2026-10-04 08:46:03
71
user5206001471546
nahusenay lebaza :
ጀግና ልደቱ
2026-10-04 14:38:06
19
user53026928820057
ሰው ነኝ :
ልደቱ እድሜና ጤና ለንተ ይሁን
2026-10-04 10:03:14
52
amanuealtesema
aman :
በሳል ፓለቲከኛ
2026-10-04 10:04:25
26
yergaamesha
የለኝ በጎስራ :
አንተጀግናነህ ማንም ቢንጫጫ አንዳትሠማ
2026-10-04 10:21:20
20
esseyina
esseyina :
ልደት❤በልጅነት እድሜህ ትግል ከጀመርክ ጀምሮ ሲፈሩህ ነው የኖሩት ጀግናዬ!!!
2026-10-04 18:12:07
8
user8046737879524
122.mm :
አይዞህ አለን።
2026-10-04 10:20:34
19
nahomt545
na0011 :
u r real politician ever
2026-10-04 12:32:11
7
goliyad45
ላምሮት ይበቃል :
በርታ ወንድማችን ከዚህ በኃላ አንሸወድም
2026-10-04 10:08:13
9
fabrrybiruk
fabrry 🦅 :
ትችላለህ
2026-10-04 10:24:36
16
user5910126293294
amenking11 :
ባያርግ ነበር ሚገርመው
2026-10-04 08:52:55
10
user59585156373049
user59585156373049 :
ማንንም አትስማ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ ።
2026-10-04 11:23:51
5
user5803611993733
TRUTH :
ቤተመንግስት ባትገባም እንኳ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ መፃዒ የአለም ሁኔታን ተረድቶም ተዘጋጅቶም መፍትሄም ይዞ የሚገኝ መሪ አንተ ነሃሴ አዋቂ መሪ አላት ከተባለ አንተ ብቻ ነህ
2026-10-04 09:02:07
28
mule4170
mule :
አይዞህ በርታ ዝም ብለው ተልባ ቢጫጫ በአንዲ ሙቀጫ
2026-10-04 10:29:30
6
.3871353418149
mese(N) ፍቅር ቤተሰብ :
ታውቸው
2026-10-04 10:04:18
5
user9917527017508
ermiyas :
ትለያለህ የኛ ጀግና ልጂ:እድሜ እና ጤናህን ያብዛልን ቅ/ሚካኤል
2026-10-04 11:22:37
7
jomiks5
jomiks :
የተከበሩ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው እርስዎ ለሀገርዎ ያለዎትን ፍቅር ቢዘገይም የኢትዮጵያ ህዝብ ተረድቷል ከባድ ተፅእኖ ፈጣሪ ስለሆኑ በወያኔም ዘመን አሁንም የፖለቲካ ሴራ ተሰርቶበታል አሁንም ይሰራበታል አሁን የሚሸወድ የለም
2026-10-04 09:34:37
17
user8150505269698
godanaw :
አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ ነህ እውነተኛ ግዜ ስመጣ አንተ ትከበራለህ
2026-10-04 10:54:26
9
To see more videos from user @lidetuayalew3rdway, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About