@allahismyonlyhope612: #meme #memecut #capcat

Hanifa ሰለምቴዋ🦋
Hanifa ሰለምቴዋ🦋
Open In TikTok:
Region: JO
Sunday 04 October 2026 08:18:02 GMT
54457
1947
485
391

Music

Download

Comments

user0534473187
ይናይ ደሀቤ⭐⭐ :
እሲ እደኔ ማማ እሚል ወየ ይበለኝ
2026-10-04 16:41:46
145
esmira1091
በትዕግስት መጠበቅ☦️𝕃𝕠𝕧𝕖🇪🇹🇱🇧 :
እንደ እኔ ማማ ሚል😳😂
2026-10-04 10:59:47
151
esromapps7777
ወይኩን ፍቃድከ ✝️ ⛪🇨🇬አማራ🇨🇬 :
3አመቴን ልጨርስ ነዉ ማርያምን ስሞን አላቀዉም😁😁
2026-10-04 09:54:24
27
tinebeb.baynes
ቲና ወሎየዋ :
እሽ ባድ ቀን እንጀምር ከገደሉንም ባድላይ ሀገር እድገባ😂😂😂😂
2026-10-04 08:40:44
70
hayu.hayu.hayu
ሀዩተስፈኛዋ :
ወላሂእንኳንበስሞ ማዳምምብያትአላቅ
2026-10-04 12:01:58
8
dr.amnali
ሞት እያለ ክፍት :
እኔ ማማ ብያታለሁ እንደመጣሁ ብዙ ሰው ነበረ ከዛ ሁለተኝ ማማ እንዳትይኝ አለችኝ መዳም በይ አለች አለቀስኩ ጥፍተኛይቱ እኔነኝ ከናቴ ጋር እኩል ስጠራሽ በየ አመዳም እላታለሁ 😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-04 14:12:45
9
melkam11234567
m :
እኔ ስሞንም አላቅም😂😂😂😂😂
2026-10-04 14:08:15
5
serkee86
ትንሿ :
እኔ ማማ ነዉ የምላት የኔ አዝግ ፍቅራችን ይለያን ማርያምን🥰🥰
2026-10-04 14:14:40
6
saral6787
የረከሰ ሲሄድ የነገሰ ይመጣል No መለማመጥ :
እደኔ ስሟ የማያቅ🤣🤣🤣🤣
2026-10-07 19:50:33
2
user767206260115
ኪዳነምህርትእናቴ :
ግንማዳምማለትምንማለትነውእህቴ
2026-10-14 11:25:18
0
h752420
H🌹የሀይቋ :
እኔስስሞንምአላቀው😂😂
2026-10-09 16:12:29
0
alhamdulilah4203
❤ዘቡቲየባሏ ንግስት ❤ኡሱ ወላኪማ😎 :
አዳዴየ እጠራታለሁ እኔ የኔ የዋህ ሀላ የምትለኝ ነገርስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናተም ሞክሩ😁😁😁😁
2026-10-04 19:31:03
0
meriweldamlek
ታብ ስያ🛖🛖🇪🇹🇱🇧 :
የኔም ጥያቄ ነው😳😳😳😳😳
2026-10-05 14:24:26
0
queen87052
Queen 👸 :
ስሞን እማላቀው እኔ😂😁
2026-10-07 21:41:18
0
geni41999
🦋 :
መዳም የሚለዉን ቃል ተጠቅሜዉ የማላዉቅ እኔ በስሟ ነዉ የምጠራት 🤗
2026-10-04 12:55:17
5
balemlay.alehegn0
የሚካኤል ልጅ🙏🙏🙏 :
ማርያምን እኔ በስሟ ነው የምጠራት[Gesture OK][Tears of joy]
2026-10-05 22:29:46
1
user5073061438717
የኔ ቆንጆ :
ማርያምን በስሟ
2026-10-09 10:08:11
1
user37767287628864
€₩♧ዝምተኛዋ♤ :
ደሞኮ,ማማነውእምላት🤣🤣🤣🤣
2026-10-07 14:39:20
1
aster12454
AStu💞💞👌 :
እስኪእንደኔ.በስሟየሚጠራ.ወየ.ይበለኚ[Heartwarming]
2026-10-07 14:06:02
1
kamila.kadir86
K ነኝ የስልጤዋ :
ግን የኔወ ስምዋ ማነዉ
2026-10-04 11:07:20
1
berhan7742
Berhan💥👑 :
በስማም መዳምም ብዬ አላቅም አጠገቤ ስመጣ ነው ምፈልገውን ምናገረው
2026-10-06 05:58:27
2
eeee641999
🎀𝙡𝙞𝙜 𝙚𝙡𝙪 ወሎየዋ🦅 :
ማም የምል እኔ😂
2026-10-07 11:41:59
2
alhamdulilah5664
🧕𝑦𝑢𝑡𝑖➳🕋 :
ወላ አድቀን ተሳስቸ ጠርቻት 3ቀን አኮረፈችኝ😁
2026-10-08 18:41:31
1
user1173610460979
ሀይሚ ነኚ ጎደሬዋ🇬🇧 :
እኔ በስሟ ነው እምጠራት ማርያምን[Red heart]
2026-10-06 06:18:41
1
selamjqlv8
Selita 🦋🍫 :
keza 🤣🤣🤣
2026-10-05 10:13:43
1
To see more videos from user @allahismyonlyhope612, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About