Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hulubersuhone00: #መስከረም 24/2019 #ፃድቁ_ተክለሃይማኖት በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፃድቁ ስም ለምናመሰግንበት ፃድቁ አባታችንን በምልጃ ፀሎታቸዉ እንዲራዱን ለምንማፀንበት #ለአቡነ_ተክለሃይማኖት ወርሐዊ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን ✍️የስማቸው ትርጉም የሃይማኖት መሰረት ፍሬ የሆነው አባታችን ከእናታቸው እግዚሐርያ ከ አባታቸው ፀጋዘአብ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ ✅🌹አባታችን ናቸው ጻድቁ አባታችን ገና እንደተወለዱ በሶስተኛው ቀናቸው ከእናታቸው እቅፍ በመውረድ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውዕቱ መንፈስ ቅዱስ እያሉ በመስገድ የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነዋል 💓እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ አድርጎ መርጧቸዋል ጻድቁ አባታችን ክብረ በዓላቸው እንደሚከተለው ነው 💗ህዳር 24 ቀን ሃያ አምስተኛ ካህናተ ሰማይ ሆነው በሰማይ የስላሴን መንበር ያጠኑበት እለት ነው ✍️❤ታህሳስ 24 ቀን የአባታችን ልደት ነው ✍️❤ጥር 24 ቀን የአባታችን ሰባረ አፅሙ ነው ✍️❤መጋቢት 24 ቀን የአባታችን ፅንሰታቸው ነው ✍️❤ግንቦት 12 ቀን የአባታችን ፍልሰተ አፅሙ ነው ✍️❤ነሐሴ 24 ቀን የአባታችን እረፍታቸው ነው 🌿የፃድቁ አባታችን ቡራኬ ይድረሰን በዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የሚዉሉ ቅዱሣን የከበረዉ ቃል ኪዳናቸዉ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
እናቴ ❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 08:53:07 GMT
430
222
4
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
úm Hàbtë🇪🇹🇦🇪✈️🇬🇧 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 09:00:14
0
እማዬ እወድሻለሀ❤❤❤ :
🥰🥰🥰
2026-10-04 09:34:07
0
To see more videos from user @hulubersuhone00, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
#ceedeelamb #cowboys #nfl #fyn #highlight
pusinkkk ahhhh 😭🥰🤗 #NCT #fyp #foryoupage #xyzbca #blowthisup
Bringing out the inner child🙋 #india #tiktok #xtarmy_india #xtarmy #xtarmyforever
0555245926 farid julia
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy