@elisi_afro: ሪዎት vs ልደቱ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #elisikebede #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #

Elisi pro-African
Elisi pro-African
Open In TikTok:
Region: UG
Sunday 04 October 2026 08:56:50 GMT
22760
1012
53
89

Music

Download

Comments

user3679453658067
ሩት :
እሱ ልክ እኮ ነው እደዉ የፈለገ ባይስማሙ እንኮን ከዚ መንግሥት የባሰ የለም
2026-10-04 13:19:27
1
aman123456uh
️ :
ለምን ተናደደch? እንዴ😳
2026-10-04 10:32:22
5
habesha9704
HABESHA :
10000000% ልደቱን በሃሳብ ማሸነፍ አይቻልም
2026-10-04 11:04:16
9
amu87097
amu :
ፖለቲካ ና ልደቱን መለያየት አይችሉም ። ልደቱ ይችላል ።
2026-10-04 10:52:14
5
yishake50
yishake :
ልደትኮ ትለያለህ
2026-10-04 09:31:08
22
liv4261
Livዬ :
ሪዎት ሾጠጠችብኝ
2026-10-04 10:50:30
9
udessagirja
Peace For all. 🕊🕊 :
ሪዎት❌ሪዮት✅
2026-10-04 12:18:19
1
user3084194717260
user3084194717260 :
lidetu eko king of intelectual new
2026-10-04 12:16:25
0
j_okg
David :
ልደቱ 👊🏻
2026-10-04 10:15:05
3
user7129875218274
henok :
ለኔ ልደቱ👍በመለያየት ለውጥ አይመጣም መተባበር ግድ ነው
2026-10-04 10:55:17
3
user53026928820057
ሰው ነኝ :
እድሜና ጤና ለልደቱ
2026-10-04 10:33:07
4
user7988514133856
ቤንጃ :
ልደት 👌👌👌
2026-10-04 09:14:51
5
nige7330
nige :
ጀግና ነህ
2026-10-04 10:53:16
3
danielumorotengo
𝐝𝐚𝐬𝐬𝐞🎹𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 :
መቶ በመቶ ህይወት ይሻላል 👌👌
2026-10-04 10:27:01
2
amelework.birkaye
Amelework Birkayehu :
Lidetu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
2026-10-04 10:45:40
0
kaleba1996kale
ልክ ነኝ እኔ :
አይ ልደቱ ጀግና ነክ
2026-10-04 12:52:48
0
user7356188745817
Ashu :
ledetu tebareke
2026-10-04 09:59:37
1
abdu.seid177
Abdu seid :
lidetu betam wordol
2026-10-04 12:35:38
0
meresakebede74
mera :
ልደቱ 👑👑👑👑👑👑👑
2026-10-04 11:18:11
0
hermonjesusheri
ረድኤት ካብ ኣምላክ :
ጥበብ የፕሎቲካ ልደቱ 🥰🥰
2026-10-04 11:41:06
0
james.shiferaw
James Shiferaw :
gegnanat🥰🥰
2026-10-04 12:07:54
0
beteamhara8
#BringBackAmharaStudents :
ጥላቻ አይን እንደሚያሳውር እና ከሎጂክ እንደሚያወጣ ዋና ማሳያ መሰሪ የተደበቀ ለስላሳ እባብ ሆና የተገለጠችው ርዮትን ማየት ብቻ በቂ ነው! የሷ ጉዳይ አሜሪኳን በሰላም ቁጭብሏ ዩቲዮብ መሸቀል እና አብይ አራጅ ኦሮሙማ ብልፅግና ወንጌል እንዳይወድቅ ነው እንጂ የሚጨፈጨፈው የ ongoing state-sponsored Amhara Genocide ሰለባ የሆነው አማራ እና ከትምርት ገበታ ለአመታት የተገለሉ የአማራ ህፃናት አይገዳትም......አሁንም አማራ እና ትግሬ እና ኦሮሞ እንዲገዳደል ትገልጋለች አብይ እያጣላ ቁማሩን እንዲቀጥል እንጂ ተነጋግረው እርስ በእርስ ተኩስ አቁመው ወደ ጠረጴዛ በሽግግር መንግስትና የሽግግር ፍትህ እንዲፈታ እና ኢትዮጵያ የሁሉም በሰላም መኖሪያ ሀገር እንድትሆን አትፈልግም! ጭንብሏቸውን የብዙዎቹን ፀረ-አማራ ፀረ-ሰሜናዊ ፀረ-ኢትዮጵያ እንደሆነ በኢትዮጵያ ስም የሚገግዱ የፖለቲካ ደላሎች ማንነታቸው ተገልፆል ሰብአዊነት ያልፈጠረባቸው ጨኳኞች!!!
2026-10-04 13:07:28
0
user2657139498636
user2657139498636ወንዶ :
እውነትነው
2026-10-04 13:09:43
0
yonaz111
Yona :
mendenat?
2026-10-04 12:02:30
0
user3599352515409
ሀብተማርያም ዘኢትዮጵ :
የልደቱን ሐሳብ እደግፋለሁ።
2026-10-04 11:43:25
0
To see more videos from user @elisi_afro, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About