@coinpulse11: የኦንላይን ቴሌሲም (Online teleSIM) አገልግሎትን በቴሌብር ሱፐር አፕ (telebirr SuperApp) እንዴት ማዘዝ እንደሚችሉ የሚያሳይ ቀለል ያለ አሰራር፡ ደረጃ 1፡ የሞባይል ስልክ ቁጥርዎን በማስገባት ወደ ቴሌብር ሱፐር አፕ ይግቡ እና "Next" የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 2፡ ከመነሻ ገጽዎ ላይ "More" የሚለውን ምልክት በመጫን ተጨማሪ አማራጮችን ይክፈቱ። ደረጃ 3፡ ከተዘረዘሩት አገልግሎቶች ውስጥ "Online teleSIM" የሚለውን ይምረጡ። ደረጃ 4፡ የመክፈቻ ገጹ ላይ "Get Started" በመንካት ሂደቱን ይጀምሩ። ደረጃ 5፡ ማረጋገጫ ለማድረግ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN ወይም FCN) ያስገቡ እና "Send Code" የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 6፡ ወደ "My Orders" በመሄድ አዲስ ትዕዛዝ ለመጀመር "+ New Order" የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 7፡ የሚፈልጉትን የሲም ካርድ አይነት (SIM Card Type)፣ የኔትወርክ አይነት (Network Type)፣ የአገልግሎት አይነት (Service Type) እና የክፍያ ሁኔታ (Payment Modality) ከሞሉ በኋላ "Next" በመጫን ያጠናቅቁ።
@Jemmycoinpulse
Region: ET
Sunday 04 October 2026 09:33:03 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @coinpulse11, please go to the Tikwm
homepage.