@arba.minch.sillase7: ቀን 24/01/2019 አርባ ምንጭ በሻራ ደብረ ልዑል ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤት በቅዱስ ሲኖዶስ ተቀርፆ የተሰጠው አዲሱ የሥርዓተ ትምህርት (Curriculum) በተያዘለት የትምህርት ዘመን በሥርዓትና በተከታታይነት ለደብሩ ሰንበት ት/ቤ ተሰጥቷል። ተማሪዎቹም ትምህርቱን በትጋት በመከታተል እና በመማር በበተሳካ ሁኔታ አጠናቀዋል። በፈተናውን በሚገባ በማለፍ ከአንደኛ ክፍል ወደ ሁለተኛ ክፍል የአልፈዋል።በተጨማሪም በፈተናው ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ የወጡ ተማሪዎች ለአስመስጋኝ ውጤታቸው የተዘጋጀ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል። ይህም ለሌሎች ተማሪዎች የበለጠ እንዲተጉ ማበረታቻ ሆኗል። የተገኘው ውጤት በመምህራን፣ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አስተዳደር፣ በወላጆች እና በተማሪዎች በጋራ በተደረገ ትብብርና ጥረት የተገኘ ሲሆን፣ ወደፊትም ትምህርቱ በተሻለ ሁኔታ እንዲቀጥል እና ወደ ሁለተኛ ክፍል ያለፉት ተማሪዎች ትምህርቱን እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል። ዜና ሥላሴ ሚዲያ

ዜና ሥላሴ ሚዲያ
ዜና ሥላሴ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 09:35:16 GMT
631
101
4
3

Music

Download

Comments

bebi2127tiktok.com
@Bebi ŷëãle :
🥰🥰🥰
2026-10-04 13:59:49
0
alexsselemone
saron al 26 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 10:53:43
0
alexsselemone
saron al 26 :
😍😍😍
2026-10-04 10:53:37
0
ache7259
ache_ 9 🤟 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 16:24:44
0
To see more videos from user @arba.minch.sillase7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About