Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yourukht8: @Cozy & Co 🇪🇹 #አስተማሪታሪክ #moralstory #ኡkhቲ #creatorsearchinsights #lovestoryend
ኡkhቲ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 09:49:31 GMT
61499
3826
284
530
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
One dey :
እንኳንም ተቋረጠ እኔ እሄንን ነገር ዝም ብዬ ገብቼ አሁን ትዳሬ ፈርሷል
2026-10-04 13:24:58
256
hatatu :
ትክክል ነው ያደረግሽው ክብር ይቀድማል
2026-10-04 15:57:37
29
Nejatinass :
ክብር ይቀድማል ክብር ከሌለ ፍቅር ሁሌም ውሸት ነው እኔም የዛሬ ሳምንት ነው ሽምግልናውን ያበላሸሁት በ2 ነገር ነው 1, ስለአንዳንድ ነገሮች ለማውራ ስልክ ስንደዋወል ከደኞቹ ፊት ሆኖ ሲያወራኝ ንግግሮቹ ደስ አይሉምብዙ ጊዜ ደሞ ገልቱ ና ቆሻሻ ይል ነበር ለምዶብህ ይሆናል ተው ብዬ ለ2ወራት ተናግሬያለሁ ግን አልተወም 2,ውሳኔዎች ላይ ለብቻው አሊያ ከቤተሠቦቹጋ ብቻ መወሰን እንደሚፈልግና እኔ በሡ ሂወት እንደማይመለከተኝ የኔን እርምጃ ግን ማሳወቅ እንዳለብኝ ነገረኝ ከዛ ወዲያው ትዳሩን እንደማልፈልግ ነገርኩት ቤተሠቦቼም ለሽማግሌዎቹ እንዲናገሩ አረኩ ለአመት ያህል አላህ እሱን እንዲሠጠኝ ለይል ተነስቼ አልቅሼ ነበር አላህ ደሞ በመጨረሻም ምን አይነት ሰው እንደሆነ አሳየኝ
2026-10-04 13:16:01
89
Muhe :
ምናልባት አንች ስልኩን ልታነሽ ብለሽ እሱ ያለ ፍቃዴ ስልኬን አትንክ ብልሽ ምን ትይው ነበር 😳???
2026-10-04 16:10:34
6
H A Y A T🌸 :
Anchi yaregshiwn nber maregew
2026-10-04 11:41:28
56
Kulsum :
Betam lk nesh hiwetshn new yadanshiw👌
2026-10-04 10:55:27
24
Toyba :
አንችን ብሆን እምወስነው ውሳኔ ነው
2026-10-04 11:23:11
39
selwa :
right decision new
2026-10-04 11:28:37
35
Mubarek Han :
እኔ ግን የተረዳሁት እሱ እንዳያውቅ የፈለገችው ግንኙነት አላት የሚስቴን ስልክ የራሴ እየመሰለኝ ቀይሬ ይዤው ልሄድ እችላለሁ በቃ አንድ ነን። ለምን መሰለሽ ጥርጣሬን ይፈጥራል
2026-10-04 16:40:10
7
哈菲扎 🪼 :
ሲጀመር ትዳር ከመሰረቱ ቡሃላ ቤተሰብ ምን ያረጋል እነሱ ነዉ እንዴ ሚኖሩልን🙄 አሉኮ የሆኑ ችግሮች በነሱ የሚፈቱ ግን ለትንሹም ለትልቁም ቤተሰብ ምንል ከሆነ ትዳራችን አደጋ ላይ ነዉ
2026-10-04 12:25:28
6
Zidan Murad :
አደለም ያለ ጥፋትሽ አጥፍተሽ እንኳን በሰው ፊት አንቺ ወግኖ ካልቆመ ባል መሆን አይችልም ምክንያቱም በሁለታቹ መሀከል ችግር ቢፈጠር እንኳን ተነጋግሮ ችግሩን ከመፍታት ይልቅ በሶሰተኛ ሰው መዳኘት ነው ሚመርጠው ያማለት ደሞ ትዳሩን ብትመሰርችውም እንኳ አሳልፎ ይሰጥሻል ደሞም የሆነ ቀን ኮንትራቱ ማብቃቱ አይቀርም ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው የምንጓዘው መንገዱ እረጅም ስለሆነ የምንመርጠው ሰውን በደንብ ማወቁ አስፈላጊ ነው።🙌
2026-10-04 20:34:22
24
arizen123 :
betam lk nesh nege gebtesh kemabed
2026-10-04 10:37:00
21
Sebrin 🎀 :
Tkkl new yaderegshw
2026-10-06 22:32:58
2
rebuni :
ያንቺን አይነት ልብ ቢሰጠኝ ለኔ የማይሆን ሰው አልወድም ነበር 🥹
2026-10-04 14:16:26
9
🥀 :
welahi betam tenkara set nesh🥰
2026-10-04 13:33:00
8
rahmet :
ayesh allah kemayhon tdar litebksh sil textochshin manbebu sebab nw eskane betasebu endtawkyachew ena endatkelakeyachew madregu mn yisanewal jelilu wellahi Alhamdulilah beyyy🥺
2026-10-08 07:15:45
2
اكرام🧕 :
yhe yane hiewte ene demo hulun negar chershe eka hula temolato yashemgela ketro yemnkoretbt gize dersa tadeya yhe sew hula meysayge negar ysuew betseb telke endhon bechi new bagetmi degmo kelal sete gar yetsesfew aghubete 2 ken alesbkubetm serzkut
2026-10-04 11:32:28
6
Ferdos Ferdos Seid :
አገባሁት እንዳትይ እንዴት ፈርቼ እንደነበር አላገባዉም በጭራሽ
2026-10-04 19:07:09
1
Adey :
begize maninetun awukesh siletegaletelish temesgen bey ene salaki gebiche lijen alabat eyasadeku new esu sayihon enesu nachewu tidaren yemimerut sileziya ferese
2026-10-05 12:23:55
1
Mah Nur :
Ay tikikiegnawn neger new yaderegshiw💪
2026-10-04 12:17:09
4
Jee :
tahank you so much, ene lanchi bedesta chobe regeteku, mene yahel astewaye mehoneshen ayehu. liju lanchi ayegebam hitsan new, betesebochu tesebsebew yagbut😂😂😂
2026-10-08 09:10:37
1
lili :
አላህ ሲረዳሽ ነው
2026-10-04 12:21:47
4
Hafiza🤗 :
ደግ አደረግሽ
2026-10-04 12:37:23
3
@ susu :
በእውነት ትክክለኛ ነገር ነው ነው ያደረክሽው
2026-10-08 19:34:58
0
itisme1988 :
አንበሲት👏👏👏
2026-10-04 13:15:55
2
To see more videos from user @yourukht8, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
LA TERNA ARBITRALE DI OGGI 🐰😂 #calcio #perte #calcetto #animali
Responder a @rix0011 Ups 🙊
الهم اجعلني من انصاره واعوانه #مقتدى_الصدرأعزه_الله #سيد_محمد_الصدر #تيار_الصدري_عائلتي_الكبير #ولد_الصدر #الهم_صلي_على_محمد_وأل_محمد
Membalas @starley The Dare - Semeti Medley #thedare #semetimedley #dreampop #fameinkiss #shoegaze #lirikvideo #storyliriklagu #tvtabung @thedare__
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy