@rurum203: ገና ስማችን ሲጠራ በሆዳችን መሳደብ እንጀምራለን… ሲያልፍ ግን በፈገግታ “ወዬ ማዳም!” 😂 እነሱ በረጋ መንፈስ “Yes Madam~” ሲሉ፣ እኛ ደግሞ በቅጽበት ደማችን ይፈላል። ግን ደግሞ መጨረሻችን በሳቅና በስራ ነው! የእናንተስ አጠራር የትኛው ነው? 🙋‍♀️🤣 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #dubaitiktok #relatablehumor #comedy

ruru@m
ruru@m
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 04 October 2026 09:52:33 GMT
248044
20305
3942
6835

Music

Download

Comments

user1993942070654so
Sofiya 🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇪🇹💪💪 :
ያው በባርነት ተገዝተን ስለማናውቅ መታዘዝ አይሆንልንም😂😂😂😂
2026-10-04 11:51:30
2583
ekru6506
Ekru👑 :
ግን የሀበሾቹ ሁላችንም አንድ ነን😂😂😂🤭
2026-10-04 11:27:05
2815
seadiyenatwua
seadi yenatwua 🇸🇦 :
ሁሉም በቋንቋው ይሳደባል እኮ 😁
2026-10-04 13:32:28
534
ekutiii0
ጥቁር ሴት🖤 :
ok ራሱ የማልልው እኔ😂
2026-10-04 11:18:43
702
giyonawit_habesha
☪️ግዮናዊት_ ሐበሻ 🧕 :
ደግሞ ምንም ሳይኖረን ዝቅ ማለትን አንወድም ሰራተኛ ስሉንም አንወድም እኛ ሀበሾች ምን እንደምንወድ እና ምን እንደምንጠላ አናውቅም ስራን ማክበር እንዳለብን አናውቅም ስንሰራ ሀላፍነት አይሰማንም የምንፈልገው ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ነው። ስራ ማለት ሰጥቶ መቀበል እንደሆነ በጭራሽ አንገነዘብም ሁሉም ሰው ሰራተኛ ለራሱ ሰራተኛ ነው ስራን ለምሰራ ሰው ሰራተኛ ከመባል ውጪ ምን መገለጫ አለ? baba ጧት እኔ ከእንቅፌ ሳልነሳ ስራ ይሄዳል ምን ስለሆነ ነው? መዳም ዩኒፎርም አልብሳ ልጆቿን ወደትምህርት ቤት ተሸኛቸዋለች ምን ስለሆነች ነው ? Even ያ ልጅ ሄዶ ተምሮ የሚመጠው እሱም ሰራተኛ ነው አስተማሪውም ሰራተኛ ነው። ኦሾ>> ምን ይላል? ለመኖር መሞት ለመሞት መኖር ይላል ዱኒያ ለይ የምንቀሳቀስ ነፍስ ሁሉ ሰራተኛ ነው። የዘላለም መኖር ስለሌለ ለመኖር እየሞቱ መኖር ነው ። ከለይ ሰጥቶ መቀበል ያልኩት እኔ አላህ በሰጠኝ ጤና Energyዬን እሰጣቸዋለሁ እነሱም የኔን Energy በገንዘባቸው ይገዛሉ ማለት ነው ለbabaም እንዴዛው ካልሰረው አይከፈለውም እኔም ካልሰራሁ አይከፍለኝም ። ሀሳቤን ጠቅለል ሳደርግ ማንንም ሰው የሚያስከብረው ስራ ብቻ ነው ።🙌
2026-10-04 15:01:07
242
yemariyamlaj
ye mariyam :
mariyamn enem ediw negn
2026-10-05 20:29:24
0
mituu488
mituu 😍 :
[Gesture OK][Gesture OK][Red heart][Red heart][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]anee abashaa
2026-10-05 20:19:18
0
user90620351824953
አልሀምዱሊላህ :
ወላሂ እኔ ሁሌ እንደተራገምኩኝ ነው😂😂
2026-10-04 11:37:38
423
metages217
Metages :
ጥጋባችን እኮ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-05 20:40:21
0
masismart.come
mesi :
ye Philippinewochu yes mam bemilew yistekakel😁🥰
2026-10-05 14:33:23
0
0987654321absde
ቅድስት💛 :
ስንሰራ ግን አኛን የሚከል የለም አነሱ ማአሰመሰል ሰለሚችሉ ነው
2026-10-05 04:00:37
65
haymi21185
Haymi🦋 :
ኢየሱስ ያድናል አሜን🥺🙏
2026-10-04 16:42:15
100
.molla494
ዳይማ ወለላ 🦋🌾💃☦️💒 :
ሀ ነው የምላት የምን ናአም የምን ኦኬ ጭራሽ 😂😂😂
2026-10-04 19:25:23
53
mahimahlatasefa
ማሂ ☦️ :
ኸረ የእኛ ጥጋብማ የለየ ነዉ ሲያዙን እሽ እንኳን አንልምኮ እያወሩ ትተናቸዉ ላጥ ሰምተሽሻል ካሉ ሰማሁሽኮ አትድገሚዉ እንላለን😁
2026-10-04 18:34:11
18
tijitadese185
ራሔል የአክ🦋🖤👑 :
የምር እኛ መገዛት አንወድም ድህነት ይዞን እንጂ😂😂😂
2026-10-05 05:14:49
28
kedi7279
Ekeram ዱኒያ is አላቂ ✌️🦋🦁🧕 :
ኩሩሁ ነንን ለዛ ነው😎🤝
2026-10-04 13:09:25
61
medanit.tesfaye
Medi :
ናም ብዬ አላቅም ዝም ብዬ ነዉ የምሄደዉ😂😂
2026-10-05 10:38:36
8
munajaeshete
ቁጡበ ሁኚ ውደ ነሸ እሂቴ :
የኔ ስረ[Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-04 12:54:03
1
tesfanesh122124
አቤቱ እንደ ቸርነትህ አድነኝ💒❤🙏 :
እኛ ስንገዛ እጂ ስንገዛ አንወድም ለዛ ነዉ😁😁😂😂😂
2026-10-04 19:01:45
9
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-10-04 14:20:02
65
te32081
ማይ ሸዋ :
አር እኔ ok ብዬ አላቅም ሰምቼ ዝም ብየ ነው የምኔደው😂
2026-10-04 11:28:12
280
kubra8w
አዶተና ንቅ ዘንጋና :
ወላኺ እውነትሽን ነው እኔ ጭራሽ አቤት አልልም🤭😅😅😅😅😅
2026-10-04 11:16:02
24
eskedar.eshete94
Eskedar Eshete የመድኃኒዓለም ልጅ☦️🛐 :
እኔ ምለው እኛ ሀበሻ አንድ ነን ማለት ነው 😁😁😁😁
2026-10-04 21:14:38
32
tamrah13
⫷ ዮርዲ ⫸ :
ስትጠሩ ዝም ብላችሁ ሂዳችሁ እምትገተሩ እደኔ አላችሁ😂😂
2026-10-04 20:15:19
35
user9127342465461
𝓶𝔂 𝓵𝓲𝓯𝓮🪫😌 :
እኔ እሽ አልልም አዘዉኝ ወላሂ ሰምቸ ዝም ነዉ
2026-10-04 15:44:01
40
To see more videos from user @rurum203, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About