@haiyme1921: የባል ድርሻ ……… በመፅሐፍ ቅዱስ••••• 1 ሚስቱን እንደ ራሱ ይውደዳት……! 2 በተረጋጋ ማንነቱ ይንከባከባት………! 3 አክብራት………! 4 በፍፁም ክፉ አትሁንባት……! 5 አድናቆትና ሽልማትን ይችራት………! 6 መንገድን አሳያት ምራት……! 7 ትኩረትህን እሷ ላይ ብቻ አድርግ………! 8 ታማኝና እምነትህን ጠባቂ ሁንላት………! 9 መሪነትህን ለሚስትህ አሳያት……! 10 እሷ ያንተ ሀላፊነት ናት ጠብቃት………! #ስላሴ ቤታችሁን ይባርኩ……🙏 የሚስት ድርሻ…… በመፅሀፍ ቅዱስ……. 1 በ ቧሏ መመራት 2 ባሏን ማክበር 3 ለባሏ መታዘ ዝ መገዛት 4 ጌጣጌጥ እና እንቁ አለማብዛት 5 ቤቷን ማስተዳደር 6 ልጆቿንና ባሏን መውደ ድ 7 እራሷን የምትገዛ እና ንፁህ የሆነች 8 ቤት ውስጥ የምትሰራ 9 በጎና ሩህሩህ የሆነች 10 ለባሏ በንፀህና ትፀልያለች 11 አገልጋዮቿን የምትወድ 12 ባሏ የሚታመንባት ንቁ እና ጠንቃቃ የሆነች…… ድንግል ማርያም በጎደለው ትሙላላችሁ🙏🏻❤️🩹 #ቤቱን_like_share_follow_ማድረጋችሁን_አትርሱ #እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው💚💛♥ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያን_እና_ሕዝቦቿን_አብዝቶ_ይባርክ
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Region: AE
Sunday 04 October 2026 12:07:14 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm
homepage.