@huzebeyedeyaresulelahe: #🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤣🤭🤭🤭

sofe🦋🌸👑
sofe🦋🌸👑
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 04 October 2026 15:27:49 GMT
29335
591
266
1180

Music

Download

Comments

userhlq5eindvu
ዛ.𝑧𝑢 ቲ🦋 የአልብኮዋ💫 :
እኔ ደግሞ ዉጭ ላይ አልፈራም በሩ ላይ ስደርስ ዘልሌ ነዉ ምድጃዉ የምደርስ😂😂😂😂😂
2026-10-04 18:59:41
26
armanalam2181
hayu :
እኔና እህቴ በልጅነታችን ሽታችንን ልንሸና ስንወጣ ፈራን ከዛ ወድሜን ጠብቀን ብለን እሽብሎ ተከተለን ከዛ ቁጭ ብለን ስጀምር አይቶ እየሮጠ ሄዶ እብቤት ገብቶ ቤቱን ዝግት በቆማችን እየሸናን በሮጫ😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-04 19:31:11
13
ayalneshdemoz
ልኑር በትዝታ :
ወይኔ አስታወሳቹህኝ እኔ መሽቶ ሽቲን ብቻየን አልወጣም ወድሜን ይዠ ነበር 😂😂😂😂
2026-10-04 17:53:22
16
tadella30
እርዴት የድግል ማሪያም ልጅ☦️ 🛐❤🙏 :
ውይ እኔ ያሳቀኝ ኮሜታተሮች 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-04 19:11:26
7
e289463
≛⃝❥እስማርቷ≛⃝ 🦋 :
የኔና የወድሜ ስራ😥🙄😁😁
2026-10-04 19:23:21
9
yerous2
eyu wolloywa :
እኔና ወድሜ[Big LOL][Big LOL][Big LOL]
2026-10-04 19:32:50
1
sofia.sofia8707
كٔنْ فَيْكٔنْ :
እኔ ደሞ አያቴጋ አንድ ቀን ሸተን ስንመለስ እበሩላይ እጭት ነበር አያቴን ከኋላ ጨርቋን ግጥም አርጎ ያዛት ድረሱልኝ ጅቡ ያዘኝ እሪሪሪሪ አለች አጎቶቸ እየሮጡ ቢመጡ እጨት ወላሂ ትዝ ሲለኝ እደት እደምስቅ😁😁😁😁😁😁
2026-10-04 19:39:14
1
johar.j52
✅قلطافاو🇹🇷💲 :
እኔ ደሞ ትልቅ ነኝ ግን ተናሽ እህቴ ናት እምታወጣኝ ከመሸ😎😎🤣🤣🤣
2026-10-04 18:36:41
3
one.day1104
One day🔐 :
እኔደግሞ ስወጣአልፈራም ስመለስ ፊቴን ወደቤት ሳልዞር ወደኋላ የምሮጥ እኔ
2026-10-04 19:35:34
3
m969278
Sቾነኝ ያቫቷ👌 :
እኔ አባቴ ካልወጣልኝ እግሬን አላነሳም ወደውጭ😁😁😁
2026-10-04 20:00:07
2
haymanot.wate
🎶Hayme🛐🙏 :
እይ ኮሜንት በድምፅ ቢሆን😒😁😁😁
2026-10-04 20:08:45
1
ljeku
𝑒𝑘𝑢🎼Aድለህቷ S👭ብቻsistr :
ወላሂእሞታታለሁጅአልወጣምነበር😁😁😁
2026-10-04 19:51:27
2
user92551639281875
አላህ ሆይ እድሌን አሳምርልኝ 🤲💔😥 :
ወይኔ በጣም የማረሳው ትዝታ አለብኝ ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-04 19:06:39
5
eden6989
eden :
የደረሠበት ያቀዋል😂😂😂😳😳😳
2026-10-04 18:12:52
6
zuzi52442
𝑧𝑎𝑑𝑖ሻ😘ያባቷ💪🤟 :
እኔአባቴጋካልሆነሌላአምኔአልወጣም😁😁
2026-10-04 19:26:01
2
yeznahabtamu
የፋኖወቹ እህት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💪 :
ማርያምን እናቴጋ አልሄድም ለሊት ተነስቸ አባቴን ነው የምጣራው ጋሻየ ስለው ያውቅብኛል😁😂🤣
2026-10-04 19:05:56
2
h5683894
🥀የሸጋው🥀እህት🥀 :
አይትዝታ ወላሂ እኔ እማየ ነበረይ የምታወጣኚ🤣🤣🤣🤣🤭
2026-10-04 19:22:50
2
user7102936783270
ᥫ,ረ༼ሂ༽ቅ༼ℒℴѵℯ🧕💚꧂ :
🤣🤣እኔማ እኳን መሽቶ በቀኑም ፈሪ ነኝ🤣
2026-10-04 18:09:27
5
zainab26656
ዘ D ሻ 🍀 ዝምተኛዋ 🙇 :
እኔ እና ያጎቴ ልጅ እኛ ቤት ልታስተዳድረን መታ አንድ ቀን ትዝ አለኝ🤭🤣🤣
2026-10-04 19:31:41
1
user4621440334800
❤ያልተኖረ ልጂነት!︎!!! :
ወላሂኔምስፈራ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-10-04 18:57:00
1
m938065
ነኝ።የቦረናዋ። :
አረ በሳቅ እኔ ና እህቴ ያለንበት 😂😂😂😂😂
2026-10-04 19:38:50
1
ch.tyu
lij🎀A♥ቾ🎀ጢቫራሟ🎧🤘 :
የመን እንደሆንን 3ሆነን ወረድን ወደ ጅረት ለሽንት እኔ ጀዋል ይዤ ነበር 🤣🤣እነሱ ቁጭ ሲሉ ሊሸኑ እኔ ፍለፊት መብራት ብርት ሳደርግባቸው ኡኡኡ እናቴ ድረሽ አሉ🤣🤣🤣🤣
2026-10-04 19:43:24
1
user1233344565
ዝኑ ❤️ :
እኔ ስራ ኛዉ ኡውነት በጨለማ ጎረቤት ሲሄድ እንደዚህ ኛዉ በጌታ ስም 😂😂😂😂😂አይ ትዝታ 😂😂😂
2026-10-04 19:58:34
1
naema7875
Naema :
ወይኔ የሚገርም ትዝታ😔💔 እኔ ደግሞ ከወንድሜ ጋር ነበር የሜሄደዉ😂 እና በጣም ነበር የምፈራዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-04 20:16:28
1
s702046
ሰምየ🌺 የካሊድ ሸጋ እህት🌹 :
ትንሽ እህቴና ወንድሜ😂😂😂
2026-10-04 18:21:06
1
To see more videos from user @huzebeyedeyaresulelahe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About