@nolawiguzo6: ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቦ ሰላም የኖላዊ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? እንደሚታወቀው ጥቅምት 5 የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ተራራ በሐይቁ ውስጥ ለመቶ አመት ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ምህረት ለምነው ከእግዚአብሔር ዘንድ ቃልኪዳን የተቀበሉበት ታላቅ በዓል ነው። በመሆኑም ይሄን በዓል አስመልክቶ ጉዞ ስላዘጋጀን ከእኛ ጋር መጓዝ የምትፈልጉ ከስር ባለው ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። የጉዞ መነሻ ቀን ጥቅምት 4 መመለሻ ጥቅምት 5 የጉዞ መነሻ ቦታ ጣፎ አደባባይ ፣ካራ፣መገናኛ  ፣ጎሮ 0982822983 0960472442 0901048637 ማሳሰቢያ ክርስቲያናዊ አለባበስ እና ሰአት ይከበር አዘጋጅ : ኖላዊ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር

ኖላዊ የጉዞ ማህበር
ኖላዊ የጉዞ ማህበር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 16:22:06 GMT
882
74
4
89

Music

Download

Comments

tesfaye.milekasa
Moaa :
ዋጋ
2026-10-04 17:11:51
1
seblinah
seblinah :
ገብረመንፈስ ቅዱስ🙏🙏🙏
2026-10-04 16:29:14
0
abnet2421
Abnet :
🙏💙
2026-10-04 16:29:22
0
nubby197
የራማው ልዑል 19👑 :
[Pray]
2026-10-04 16:36:30
0
To see more videos from user @nolawiguzo6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About