Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@777.nmma: #keşfett
🎀Naza🎀
Open In TikTok:
Region: AZ
Sunday 04 October 2026 16:31:34 GMT
18694
815
5
15
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🚩 :
Əşş
2026-10-04 16:57:44
0
🕸️Роялһ🕸️ :
2026-10-05 11:35:10
1
₼HÜSEYİN₼ :
🌹
2026-10-04 16:36:59
0
Avto Kredit & Emlak Ev Girovu :
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
2026-10-04 17:51:18
0
To see more videos from user @777.nmma, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
አሸወይና ☺️ የሷ ሙዚቃ በጆሮ ብቻ ሳይሆን በግዜም የተፈተነ ነው አርባ አመት በላይ ከቴፕ ሆድ ሳይወጡ መቆየት ቀላል አይደለም። በሸክላ ግዜ ነበረች፣ በቴፕ ካሴት ግዜ ነበረች፣ በሲዲ ግዜ ነበረች፤ አሁንም ሶሻል ሚዲያው በነገሰበትም ዘመን አለች አስቴር ቃላትን ሳይሆን ስሜትን ነው የምትዘፍነው ፤ ለዚህ ነው ሙዚቃዎቿ (ሁሉም ባይሆኑም) አለምአቀፍ ሰሚ ያላቸው። እዚህ ጋር ቆም ብሎ "ሙዚቃ! የአለም ቋንቋ!" ማለት ይቻላል። ምንም እንኳን እሷ የሰላ ብዕር እና ጆሮ ያላት ድምፃዊ ብቻ ሳትሆን የዜማ እና ግጥም ደራሲ ብትሆንም አንዳንዴም ልክ ይሄን "ኤቦ" አልበም ሙሉውን እንደረሰችላት ሶስና ታደሰ ሁሉ እንቁ ገጣሚያን ከጀርባዋ አሉ የዚህ ሳምንት የmusictube ንግስት አስቴር አወቀ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ "የኢትዮጵያ ሙዚቃ ድምፅ" አስቴር አወቀ ነች። አምስቱንም ቅኝቶች በብቃት ትጫወታለች። ሌሎቹ ሙዚቀኞች አንዱን ቅኝት መርጠው ይካኑበታል። አስቴር ግን ሁለገብ ናት። ትዝታ ቢባል፣ አምባሰል ወይ ባቲ ሁሉንም ትጫወታለች። ጉሮሮዋ የቅኝት ሃብታም ነው። ደግሞም የድምፇን ቀለም ፍፁም ይለያል። አይኮርጁት ነገር ልዩ ነው👌 አስቴር ሙዚቃን ''ሀ'' ብላ ለመጀመር በተሰናዳችበት ዋዜማ ወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ ባንድ ለመወዳደር አቀናች ልጅ መሆንዋን አይተው ድምጽሽ አያምር ብለውም ጣሏት። ከዛ በኋላ በ13 አመቷ ሃገር ፍቅር ቴአትር በተወዛዋዥነት እና በድምጻዊነት ተቀጠረች። ከተለያዮ ባንዶች ጋር የመስራት እድሉን ማግኘት ጀመረች ለምሳሌ (ኮንትኔታል ባንድ፣ሆቴል ዲአፍሪክ ባንድ፣ሮሀ ባንድ፣ አይቤክስ ባንድ፣ እና ዋቢ ሸበሌ ባንድ ) ተጠቃሽ ናቸው። በወቅቱ የብዙነሽ በቀለን ከውጪ ደግሞ Donna Summer ፣ Aretha Franklin እና የሌሎችን ትጫወት ነበር። ታዲያ በዚህ መሐል የሐይሉ_መርጊያ «ቼ በለው» ሸክላ ሲዲ ሲሰራ ለአጃቢነት በመጋበዝዋ የታንጎ ሙዚቃ ቤት ባለቤት ታላቁ አሊ_ታንጎ ያያታል። እሱም "ይቺ ልጅ ድምጿ ጥሩ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች የሰው ስራ ብቻ መስራት የለባትም" ይልና የራሷን ስራ እንድትሰራ ያደረጋል። አያሌ ስራዎችንም ሰራች። ህዝቡም እየወደዳትና ተቀባይነቷ እየጨመረ መጣ። ስለፍቅር ስትዘፍን ያፈቀረች እንጂ እየዘፈነች አይመስልም። የምትለውን ድምጿ ውስጥ ሆናው ይታያል። ታዲያ በየዘፈኖቿ የድምጿ ማማር አጃኢብ ያስብላል። ሙናዬ የሚል ተወዳጅ አልበም ሰርታ ወደ ሃገረ አሜሪካ ተጓዘች። እዛም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተለያዩ የሐበሻ ሬስቶራንቶች ውስጥ ስራዋን ታቀርብ ነበረ። አሜሪካን ሃገር የሙዚቃ ት/ቤት ልትማር ሄዳ አንቺንማ ልናስተምር አንችልም። እንድያውም ለተማሪዎቻችን አስተምሪልን ተብላ አስተምራለች። ሙዚቃዋ ቢልቦርድ ላይ ለ10 ሳምንት ማስቀመጥ የቻለች አለም አቀፍ ድምጿዊት ናት ። ለብዙዎችም ተምሳሌት ሆና የምትታየዋ አስቴር አወቀ በቀለም ትምህርቷ ሰቃይ ተማሪ ነበረች ዶክተር የመሆን ህልም ነበራት ዛሬ ታዲያ የሚሊዮኖችን ልብ በፍቅር ታክማለች። ድምጿ እያደር እንደ ወይን እየጣፈጠ የሚመጣላት ስለፍቅር፣ ስለ አንድነት፣ ስለሀገር ዘፍና የማትጠግበው ሁሌም መገለጫዋ ፍቅር የሆነው ተወዳጇ የሶል ንግስቷ አስቴር አወቀ!!! አስቴር ሁሌ ስሰማው የምገርምበት ማስተር ፒሷ ከምላቸው አልበሟ መሐል ሀገሬ አልበም ነው በሁሉ ነገሩ ሙልት ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው የአልበሙ መጠሪያ የሆነው ራሱ ሀገሬ የሚለው ስራዋ እንኳን ተሰደህ ሀገር እያለህ ብትሰማው አንዳች ደርሶ የሚወር ስሜት ይሰማሀል «ይሄም ሀገር ሀገር ይላል ሀገር ይሄ ሀገረ ብርቁ እኔም ሀገር ሀገር ሀገር አለኝ ሀገር የሚታይ በሩቁ....» ከ45 አመት በላይ ከነተወዳጅነቷ መዝለቅ የቻለችው ይቺ ተወዳጅ ኮኮብ ስለ አበርክቶትሽ በሙሉ እጅ እንነሳለን!! ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ🙌 ለእናንተስ በቀን 2 ከየቱ አልበሟ ልጋብዛቹ vote አርጉ👍 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 ©musictube #fyp #አስቴርአወቀ #አሸወይና #musictube369 #ethiopianmusic🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Follow me❗️❗️
✨🩵 زۆر سەڵاوات بدەن لەسەر پێغەمبەری خوداﷺ...♥ سڵاوات دان لەسەر پێغەمبەر ﷺ بەجێهێنانی ڪەمترین حەقێڪە لەوحەقانەی پێغەمبەر ﷺ ڪەلەسەرمانە اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد🤲🏻 ..🫶🏻🕊💙..
Quality Education Is an Investment, Not an Expense! ✨ Invest in your skills, improve your handwriting, and build confidence with AK DESIGNER ART. Join our online handwriting courses and start your learning journey today! ✍️ #AKDesignerArt #HandwritingCourses #HandwritingImprovement #OnlineLearning #WritingSkills
شعوذات من اعصابي لحبل الوريد مايعالجهن الجراح والصيدلي امشي بلا فكر واهيم واصرف قصيد فاقد الوعي عقب الحادث المفصلي #سفر_الدغيلبي #ابداع_سفر_الدغيلبي #سهرة_اخر_الليل #ترجمة #ابداع
playlist in bio! #outsiderhouse #lofihouse #targetaudience #y2kmusic
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy