@rifsemulugetaasfa:

ተአምር..አየሁ💪
ተአምር..አየሁ💪
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 04 October 2026 18:01:08 GMT
524850
18639
630
1868

Music

Download

Comments

mekeds.abera
Mekeds Abera :
ምን ሆነች ጎረቤቴ ነች በጣም ቆንጆ እና ሰው አክባሪ ነች ፀጉሯን ቀለም ተቀብታ ነው ።
2026-10-05 12:41:58
93
batsiapo
Batsi APO✝️🦋 :
በሰላም ማርጀት የማይቻልበት ሀገር 🤔
2026-10-05 09:44:26
855
ergbe07
𝖐𝖆𝖑🎀 :
7 አመት ቀላል ነውዴ🤔
2026-10-05 03:26:32
481
veronicaa78w
veronica❤ :
ውሸት 14 አመት በላይ ነው 😳
2026-10-05 07:56:38
105
user5082437138833
moses :
I remember this song of Heran when I was addis Tafo condominium respect Heran
2026-10-06 02:21:23
1
liyukidsstore3
ልዩ የልጆች አልባሳት :
እባካቹ ተዋት ሥራዋን ትሥራበት ሥራዋ መተዳዳደሪያዋ ሊሆን ይችላላል በየሚድያው እሧ ሆነች እኮ ወሬው ተሣቃ ሥራዋን እንዳትሠራ አናድርጋት እንጂ እባካቹ ሠውነት ለውጥ እኮ በሤት ልጅ በውልጃም ይከሠታል የሚሥተካከልም ነገር ነው እባካቹ በቃ መነነጋጋገሪያ አታድርጓት🙏
2026-10-05 05:00:40
47
kal846
kal846 :
ሰው እኮ ኑሮውን ነው የሚመስለው
2026-10-05 05:51:26
39
m.1m.4m
ማሀላ :
እረ ይሄን ያህል አይሆንም የቱንም ያህል ብትለወጥ ምናልባት የጤና ምናምን ችግር ከሆነ እንጂ
2026-10-05 05:50:50
118
nlgus0
NIGUS :
ፍቅርኮ ከዚህም በላይ ያበሳቁላል
2026-10-05 06:41:05
220
zinashtameski
Zuzu love💞💞💕💞💞💞❣️💖💝 :
እኔን ብታዩን ደግሞ
2026-10-04 22:26:46
98
abrshi755
አብርሽ🥰✝️💝 :
እረ ዘፈኑ 10/11አመት ይሆነዋል
2026-10-05 01:15:09
29
pipa13f
Misker :
time travle arga new wede fit
2026-10-06 07:47:10
2
assanahssan28
smart boy👍 :
ልክ ያልሆነ ነገር አለ 🤔
2026-10-05 12:46:35
13
mer_fg7
Mery^✌🏽 :
She must be married
2026-10-06 06:02:36
0
mubiali28
ሙኢጁmy ❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘 :
ማን ጎድቶሽ ይሁን[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-10-05 05:24:54
14
toybity7
toybity💞 arsenal💪 🐝🐝 :
ያማችኋልደ ሰው ዱኒያ መሆኑን አትርሱ የሰው ልጅ ይወለዳል ያድጋል ያረጃል ይምታል ማንም ባለበት አይቀመጥም👌👌👌👌
2026-10-05 00:55:51
43
dinaol412
gos clinical pharmacy1321 :
wushet
2026-10-06 06:47:36
0
samira12718
samira💙 :
እኔም ገርሞኛል ዩቱቧን ሰርች ሳደርገው 7አመቱ ሙዚቃዋ ምን ሁና ይሆን በጣም ተቀይራለችኮ😥
2026-10-04 22:38:13
6
userloc9lgyt4q
ዜማ_07 :
የውስጧን ማን አውቆት🤔
2026-10-05 07:12:29
6
rahmet.seid27
Rahmet Seid :
ባልየዉን ይጠየቅ?
2026-10-05 10:08:22
11
elizabeth.ada54
meron 🦅🦋 :
Ai 😏
2026-10-05 03:51:38
13
enku4612
Enku :
sefu fantahun gar tikrebi yemitlu min endehonechi mawoki enfeligalen .
2026-10-05 06:38:29
15
salemzenebe11
salem ሳ ሌ. ም :
ጭንቀት ውስጥ ከርማለች ይስተካከላል አይዞኝ
2026-10-04 23:13:22
8
richo_1921_
ŘÌCO :
ማይታመን ነው ከምር
2026-10-05 08:38:38
6
eneyepisces12
Sewenet🧿🎤 :
Ye sew lij beteley females bezu neger aleben hormones depression bezu bezu.Ena leave her alone yebekal ende
2026-10-05 06:28:41
5
To see more videos from user @rifsemulugetaasfa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About