@yiba.fano: #በምስራቅ ግምባር ምድር ደርማሹ ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ መካነሰላም መቅደላ ከተማ የኮሎኔል ተስፋየን 87ኛ ክ/ጦር ድባቅ በመምታት አንፀባራቂ ድል አስመዘገበ። መስከረም 24/2019 ዓ.ም ================================= የ11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 87ኛ ክ/ጦር አዛዥ ኮሎኔል ተስፋያ በወግዲ ከተማ አስፍሮት የነበረውን ሻለቃ 5 መካነሰላም ከተማ በማምጣት ከሻለቃ 4 ጋር በማቀናጀት ከሌሊቱ 8:10 ጀምሮ የቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝን በቅድመ መከላከል ስልት አስቀድሞ ለማጥቃት በወሰደው ዘመቻ ከመሬት በላይ መቅደላ ከተማ ድባቅ ተመቶ ሰራዊቱ ተማርኳል። ትጥቁን ስንቁንና አስረክቧል። ፻ አለቃ አፈራ ሰንደቄ ገ/እግዚአብሔር የ4ኛ ሻለቃ አዛዥ ከነ ምክትሉ ተደምስሷል። 2 ሻምበል አዛዦች 6 ጋንታ መሪዎች ከ60 በላይ የሰራዊት አባል ከእነ ትጥቁ ለቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ እጅ ሰጧል። መካነሰላም የሚገኙ ካድሬዎች ወደ ደሴ በፈረጠጡበት የአውደ ውጊያ ውሎ ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ ደማቅ ህዝባዊ ድጋፍና አቀባበል ተደርጎለታል። የአካባቢው ማህበረሰብ ከሰራዊታችን ጋር በመሰለፍ ውጊያው በድል እንዲጠናቀቅ ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቷል። በተገኘው ድልም ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል። ይቀጥላል--- ማስታዎሻ ፦ ለተጨማሪ የምርኮ ዜና በነገው መርሃግብር የምንመለስ ይሆናል ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ ምስራቅ ግምባር ህዝብ ግንኙነት ከግምባር።

Yiba Amhra Fano APF
Yiba Amhra Fano APF
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 18:24:26 GMT
1231
97
4
7

Music

Download

Comments

melki2348
meleki 21 ተልሚዷ 🦅 :
💪💪💪
2026-10-04 18:46:50
0
hussen.zewedu
Hussen gojamew :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 18:45:09
0
abeb791
Abebe 🤟🤟🤟 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 18:32:08
0
user3051617914408
መቅደላዊት :
💪🥰
2026-10-04 19:55:50
0
To see more videos from user @yiba.fano, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About