@neba_style: የሴት ልጅ ህይወት በተፈጥሮው እጅግ ድንቅና ብዙ ተሞክሮዎች የሞሉበት ነው እርግዝና፣ መውለድ እና የሆርሞን መለዋወጥ ደግሞ የአካልም ሆነ የሥነ-ልቦና ትልቅ ፈተና እና ለውጥ የሚያመጡ አጋጣሚዎች ናቸው በእነዚህ ጊዜያት የሆርሞን መለዋወጥ የስሜት መታወክ፣ ጭንቀትና ድካም የሰውነት ቅርፅ መቀያየር ሊፈጠሩ ይችላሉ ይሄ ደሞ የተፈጥሮ ህግ ነው የ ሄራን ጌድዮን “ባይ ባይ”….የሚለው ዘፈኗ የወጣበት ጊዜ ላይ ፎንቃ ጠልፎኝ በነበረበት ሰአት ፍቅረኛዬም ተጣልተን የጋበዘቺኝ የመጀመሪያው ዘፈን ነበርና መቼም ነው የማልረሳው...ዘፈኗን ስመሰጥ እሰማዋለው አሁንም 😍 የሚገርመው እሷ Public figure ስለሆነች እንጂ ስንቶቹ አብረን ተምረን ጎብጠው ሳያቸው ይገርመኛል ሄራን ለምን አጀንዳ እንደሆነች አላቅም ፀጉሯ አሁን ላይ ቸከሶቹ fashion ያረጉት platinum Blonde የሚባለው ፀጉር ስታይል ነው ከወፈረችም ደሞ ወልዳ ይሆናል አለቀ! በጥዑም ስራ ደግማ እንዳትመጣ ለምን እሷን ለማሸማቀቅ ሰሞኑን እንደሚቀባበሏት ነው ግራ የገባኝ ይሄማ የሻቢያ ሴራ ነው 🙂 @herangediyon #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #music #herangedion

Neba style
Neba style
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 21:42:53 GMT
15993
436
29
25

Music

Download

Comments

julianaalemayehu
Juliana ⚖️📚 :
ግራ የሆኑ ሰዎች በዝተዋል እንጂ ሁሉን ትተው ራሳቸውን መለስ ብለው ቢያዩት ትላንት የነበረ አቋም ላይ ዛሬ ላይ ቡዙሃኑ የለምኮ! አለዛ የነ እሱ እድሜ የማይቆጥር ከሆነ ይንገሩን?!
2026-10-04 23:06:01
8
mamespecial1
mame awol :
ቆይ ግን ሰው በህይወት እስከኖረ ድረስ ሊከሳ ወይም ሊወፍር ይችላል አለቀ።
2026-10-05 12:41:13
3
nardi5363
Nardi :
አኔ አዛው ነኝ አኮ አስካሁን 😳😳😳ምንሆና ነው ቆይ endezi
2026-10-05 06:55:54
2
malede.yirdaw
Malede Yirdaw :
yemr esua nat?
2026-10-05 16:26:15
1
nafkotmarket0
ናፍቆት ገበያ🦋🦋🦋 :
የሴት ልጅ ሰውነትኮ እንዲህ ነው ዋናው ጤና[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 14:26:06
2
asratkumalo7
Asrat.19 :
አይ እሄ በዛ💪💪💪
2026-10-05 11:03:34
2
teddygetnte
Teddy Getnet :
ትክክል👌
2026-10-05 11:48:47
2
user37167374254677
user37167374254677 :
Exactlly
2026-10-05 08:40:00
1
sas198912
7 :
ከዚህ ህይወት ጀርባ እመኑኝ ያልተመቸ relationship አለ።
2026-10-05 14:10:04
3
ashara1221
አሻራ ኢፖክሲ ወልዲያ 🦋💎 :
በትክክል ገልፀኸዋል
2026-10-05 09:41:09
1
fikirtemamotessma
Me :
የምር ግን እሷ ናት🥰
2026-10-05 19:43:43
0
makiiabdo
betty G 444🇸🇩🇨🇦 :
😳😳😳
2026-10-05 15:55:56
0
user3017661812686
የቡና ቁርስ :
ትክክል ሰው ያልበላውን ማከክ ይወዳል ሁሌም መንቀፍ ማይሰለቸን 😏
2026-10-05 09:42:13
1
heyab4185
Heyab :
mariyamn ena almenkum balefeu ayicheu gen eswa aydelchm bemileu alefku😳
2026-10-05 10:26:04
1
ye_michael2
Ze :
አግኝቶ ያጣ ሰው መሰለች እኮ ሆሆሆይ
2026-10-06 08:44:34
0
eleniaron2
Eleni Aron :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 04:57:17
2
To see more videos from user @neba_style, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About