@seyaw043:

ዓሳ ➺ ድዋ  🦅
ዓሳ ➺ ድዋ 🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 05 October 2026 01:31:31 GMT
189427
6301
534
338

Music

Download

Comments

user8405672166055
ሪች የተንታዋ :
የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው ና ነገሩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🥺🥺
2026-10-05 07:43:23
314
.m93573
✍️𒋨ሡሡ የማሜ 🎀𝄞ንግስት 🔐𝄞 :
ሀገሩን ሳይሆን ብራቸውን ብቻነው የምወደው😁😁😁🤭
2026-10-05 10:43:45
130
bzuwerk8
Bzuwerk :
Abatach[Tears of joy]
2026-10-10 18:08:53
0
sherfayasin
Sherfa Yasin :
መቼም ቢሆን ዜግነቴን አልቀይርም ኢትዮጵያዊ ነኝ ስሟን ስጠራ የምሣሣላት ሀገር አለችኝ
2026-10-05 09:50:44
127
nebutina5308
NESIM🌹 :
ማን እንደ ኢትዮጵያ ወላሂ የነፃነት አገር የሰው ሀገር የሰው ነው ኢትዮጵያዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-10-05 15:21:30
76
h1230405
H ነኝ የማዳም ላይተር :
በትርፍ ሠአቱ ኢትዮን ቢመራልንስ እደሀሳብ😂😂😂🥰🥰
2026-10-10 09:52:00
18
fafii886
Fafii :
ወላሂ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ተው ግን ዱአ አደራርጉኝ የሰው ሀገር ለኛ አይሆንም
2026-10-05 16:47:33
20
user6301619199873
አርሴማ :
የኔ ጀግና አጎት 😂😂😂
2026-10-05 08:05:06
16
siedhussein
رحم :
ሠላም ለሀገሬ የሠዉ አገር የሠዉ ነዉ
2026-10-05 08:50:12
21
hiroti.adisu
ሁሉ በእርሱ ሆና :
የሚመካ በኢግዚአበሔር ይመካ
2026-10-06 07:39:52
16
rabi45036
ተዋህዶእምነቴለዘላለምኑሪ 🤲🤲 :
ይደረግልን😁😁 ደመዎዝይጨመርል
2026-10-05 04:25:47
8
k8154300
kነኝ የመቅደላዋ 🍫 :
አይየኛነገር ሁሌ ማሽቃበጥሆነስራችን🥺😂
2026-10-08 11:08:42
3
medina55037
አልሀምዱሊላህ :
መንግስት ያወጣው ደንብ ቢያወጣ መዳሞች ግን አይሰሙትም ሰራተኛ እየበደሉ ነው ደመወዝ አይሰጡ ስንት የሚሰቃይ ሰራተኛ አለ
2026-10-05 09:53:14
8
mekdessemaw422
Mekdi Smaw :
የነሱንአገር ሳይሆን ብሩን ነው እምወደው 😳
2026-10-05 11:20:15
8
user5711930329674
Apple🍎 :
ቢጎል እንጀራ ከሞሰቡ ላይ እናት በሌላ ይቀየራል ወይ ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-09 12:59:06
6
fuyg235
ልቤ💒 👉በእግዚአብሔር 💒💒ፀና 💒💒💒 :
የሠው ወርቅ አያደምቅ ሆነና ነገሩ መብረርን መረጠ ልቤ ወደ ሀገሩ
2026-10-05 10:48:48
13
user369225022
Nura :
አላህ ያርግልን ያረብ ሳውዲ 2ኛ ሐገሬ ናት በምንም እማልቀይራት🤲🇪🇹❤🇸🇦
2026-10-05 19:06:51
5
sitrellah75
sitrellahየለገሂዳዋ :
እንኳንእሰዉሀገርአገራችንምላይነፃነትየናፈቀንመሆናችንንአትርሱ
2026-10-05 08:22:49
6
211824m0
Sቾ❤21🙏27👌💃 :
😂😂
2026-10-05 17:19:18
0
user958396274285
selam atkelt 966532672188 1234 :
እኮ
2026-10-06 18:20:30
1
mekides073
አባቴ ሂወቴ😘😘❤ :
የሰወርቅአያደቅም🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹💫🔥🤙🤘
2026-10-09 15:28:58
1
bushragobeze0
bushragobeze :
ሳህ
2026-10-06 20:35:38
1
aall8409
Beti😘ነኝ አደቨኛዋ♥️ :
እደሀሳብ ለምን ኢ ቶን አይመራልንም 😂😆😆ኧረ ሀገር ሰላምሽ ናፈቀኝ የምር🥺🥲😭😭
2026-10-10 08:33:30
4
mise198
የጎንደሯ💐 ንግስት 💘💏 :
በቃ ወደ ኢትዮጵያ እናስኮብልለዉ🤣🤣🤣ወድጀዋለሁ 😂
2026-10-10 06:45:16
0
asterasterr447
☦️ቅ/ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ☦️ :
የማመካ በእግዚአብሔር ይመካ 💚💚💚 ማን እንደ ሀገሬ
2026-10-08 18:01:44
1
To see more videos from user @seyaw043, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About