@ocpchurch: እንቁ ግርማ ባዩ #christiantiktok #music #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

OCP
OCP
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 05 October 2026 03:13:13 GMT
53570
2816
274
1981

Music

Download

Comments

napivibe3
Napi :
Enku is a legend
2026-10-06 18:53:43
0
demelash545
Demelash :
ኦርቶዶክሶች እና ሙስሊሞችን ለምን ፈለካቸው አላማህ ምንድነው?
2026-10-05 12:30:01
53
john.man.matcivnur
John man MATCIVNURTHEO :
መስፍን ጉቱ
2026-10-05 05:13:43
19
abel_abuna7
Abel Abuna :
በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው። የታይታ መልካምነት ነው ያላቸው እውነተኛው ማንነታችን አውሬነት ነው። እንቁ በፕሮቴስታንቱ ሙዚቃ ላይ ላበረከተው ድርሻ ምንም ቢደረግለት ቢያንስ እንጂ አይበዛለትም። ክፋታቸው ሰውን መንፈሳዊ እንዳይሆን ብቻ ሳይሆን ለሰው የሚያስፈልገን መሰረታዊ ነገር እንኳን እንዲያጣ ጎዳነ‍ኣ እንዲወድቅ የሚያደርጉ አረመኔዎች ናቸው። ይዘምራሉ ደግሞ የሰው ህይወት እያዘላሹ።
2026-10-05 05:04:34
53
yoniask
Yonatan Asgedom :
ዳኒዬ እውነት ነው አስታውሳለው በደንብ!!
2026-10-05 10:00:55
12
beka5516
beka Admassies B. A. R. E :
ተናገር ስማቸውን ኤሉዬን ማጣት አንገብግቦናል ጭራሽ እሱን ምናስታውስበትን እንቁዬን ጌታን ስማቸውን ተናገር ካለዛ ችግሬ ካንተጋር ነው ሚሆነው
2026-10-05 05:07:17
53
gosplesingerbereketdesta
Gosple Singer Bereket :
ግለጣው በሱ የመጣ አንሰማም
2026-10-05 05:12:43
37
bridgemusicstudio
Atrsaw(ኤልያስ መልካ👑) :
ስማቸውን🤲
2026-10-05 07:11:56
15
miracle.miracle2
Grace :
endee ere enemanachew please
2026-10-06 16:45:48
0
natanz_beba
🫧ƁEƁA♈️. ꧁༒☬NATAN☬༒꧂ :
knew it in my heart there is something wrong that no one talked about it. thank you. u actually sayed a lot 👍🙌
2026-10-06 05:57:32
4
user4885493737768
lina :
እኔ እኮ የሚገርመኝ ጴንጤን ለመሳደብ ለምን እንደምትቸኩሉ እኮነው የሚገርመኝ ታዲያ ዮሴፍ በቀለም እኮ ጴንጤ ነው ጴንጤ ብለህ ሁሉንም አታነካካ ለይተህ ተናገር ዘማሪዎች ስትል እነ ተስፋዬ ጋቢሶስ?እነ ታምራት ትንሽ ለአፍህ ገደብ አበጅለት አዎ ማፍያዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነጠር ግን ሁለንም ጴንጤ ብለህ መሳደብ መብት የለህም ስም ማጥፋት ነው ስማቸውን ጥቀስና እነ አገሌ በል ከዚህ ውጪ ዋጋ ያሰከፍልሀል ጴንጤዎች ብለህ አትሳደብ
2026-10-06 07:59:40
8
dr.paul_g
Paul Ginta 🇪🇹 :
አልቅሻለሁ😭 ከሕመምህ እንደምታወራ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለዚህም...እንቁን በምን ማገዝ እንችላለን?
2026-10-05 19:04:19
5
dawit.tsegaye940
Dawit Tsegaye :
ዮሴፍ በቀለ ታናሽ ወድሜ ከላባጆ የሚታጠብ መኪናውን አንስቶ በደንብ እንኳን መንዳት አይችልም ይዞበት ይሄድ እና ዮሴፍ መጣ አይዞህ ብሎ መኪናውን ተቀብሎ ሳይበሳጭ ሳይናደድ አንድ ቃል ሳይናገር ዮሴፍ በቀለ የሚገርም ሰው ነው
2026-10-05 10:14:09
27
meseretisraeal
MeseretIsraeal :
getaybarkh wedme infante new miyakatslegn inku wedme
2026-10-06 06:02:05
1
apologia_fide
አፖሎጊያ :
እንቁ ይህ አይገባውም ነበር 😭
2026-10-05 06:39:09
38
chu6184
chu :
bertta womdime!
2026-10-06 06:49:56
1
jossy_heyab
JOE :
የጔደኛ ልክ ነህ🙏
2026-10-05 11:15:08
8
enku.girma12
Enku Girma Legacy 🎹 :
በእሱ ማንም ከመጣ አልሰማም
2026-10-05 10:49:43
11
taresnop07
Tare_ :
ለምን ስማቸውን አጠቅስም ለጠቅለላ ዕውቀት ዝም ብሎ ማውራት ዋጋ የለውም ለሌሎችም ትምህርት እንድሆን
2026-10-05 03:36:32
11
abenetbejiga
Abenet civilized :
ግለጠው 🤟🤟🤟🤟🤟
2026-10-05 05:41:17
9
masru433
ሙሌ የአሰላ ልጅ 😎 # ምህረት የበዛለት ፡፡ :
እናመሰግናለን አንተ እውነተኛ ሰው ነህ እኔ የተወሰነውን አውቅ ነበር ፡፡
2026-10-05 11:35:49
8
user3543553050241r
user3543553050241Ruth :
እግዚአብሔር ለሁሉም የእጁን ይሰጠዋል
2026-10-05 04:15:20
12
lewi_tekle_01
LEWI :
Btw You are a good storyteller 👏👏
2026-10-05 05:06:03
11
mercysol01
mercysol :
የሀዋሳ ህይወት ብርሃን ቤ/ክ C1ኳይር አባላት በእንቁ እስቱዲዮ መዝሙር ሙዚቃዉን ሰርቶልናል። የተባረከ ትሁት በጣም ጎበዝ የሥራ ሰዉ የሚገርም ባህሪ ያለዉ ወንድም ነዉ ❤❤ በደረሰበት መገፋት ልቤ ተሰበረ ጌታን አንተ ወንድም እንደገና እግዚአብሔር ሊጎበኘዉና ሊክሰዉ በምድር ሊያገኝ የሚገባዉን ዋጋ ሊከፍለዉ አንተን አስነሳ እና በርታ የሆነ ትልቅ ነገር ሊሆንለት ነው ይታየኛል ❤️🥰 እንቁ እንወድሃለን ቀሪው ዘመንህ ይለምልም🥰🥰
2026-10-05 07:33:16
9
eske2023
eskender eske :
ለእውነት የቆመ ሰው እንዴት ደስ ይላል።
2026-10-05 08:41:01
9
To see more videos from user @ocpchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About