@samri_style: ​ለሙስሊም እህቶቻችንም፦ ከውስጥ በሚለበስ (Inner) ወይም ከላይ በሚደርብ ካርዲጋን አጣጥሞ ለውጭ ውሎ ለመልበስ በጣም ተስማሚ ​በተለያዩ የቀለም እና የዲዛይን አማራጮች የቀረቡ ​🛍️ አሁኑኑ ይዘዙን፣ ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን! ​#samrifashion #maxidress #ethiopianfashion #dresses #style

Samri_Fashion
Samri_Fashion
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 05 October 2026 03:42:03 GMT
81326
1999
309
474

Music

Download

Comments

yeabsira.h21
212427 :
please
2026-11-21 11:26:19
0
selima4545
✍️ንግስቷ💃sᴇʟɪɴᴀ💫 :
ይቅርታና የቱ ነዉ ለሙስሊም የሚሆነዉ🤔
2026-10-05 10:31:33
23
rinaya373
Rina🍇🤌 :
ወላሂ ተቸግራለዉ እያጠረኝ አሁንስ መጥለብ ነዉ ያስጠላኝ አሁን እየፈራሁ ልጥለበሽ እንዴ ቁመቴ1.82ነዉ ወላሂ
2026-10-05 22:44:27
4
jem.yemersaw
JMs :
ምኑ ነው ለሙስሊም እሚሆነው
2026-10-05 09:28:04
14
shannonbream11
Shannon Bream :
ሳኡድዎች በፈጠራችሁ ለእህቴ ልዘዝላት ደማም ነች ሀገር ልትገባ ነው
2026-10-05 14:14:06
3
albarakah683
𓄂𝄟⃝𝐘𝐚ቫቷ⍣࿐໋ :
ከባሌጋ ልሄድነው ምረጭልኝሲ ግን አጭር ነኝ...😁❤
2026-10-05 14:27:21
2
user690873162
تسنيم :
የሙስሊም ልብስ
2026-10-05 15:56:59
4
fafibintoumer1
ፀይሟ ነኝ (የወንድሞቿ ቅመም)💯🌹♥️👈 :
ቢያጥረኝ ዋልሽ😂😂
2026-10-06 02:20:34
1
sosodosary
susu 💘🔐 :
ለሙስሊም ይሆናል አላልሽም 😳😁
2026-10-05 10:31:51
2
tesfalembirku
ተስፋነሽ የቤጌምድሯ ❤❤❤ :
ይህችን ወደድኳት😂
2026-10-05 14:17:03
2
hiabrha
Hope :
የወፍራም የሆነ ልብስ ኣስይን
2026-10-05 13:54:18
2
user1338372677523
➷ሚጣ➹💔😭🎧➾የድንግል ልጅ🛐🥺 :
ግዙልኝ🤣🤣
2026-10-06 04:05:41
1
fekiha4
𝓫𝓲𝓷𝓽 𝓱𝓪𝓼𝓼𝓮𝓷 ☪️ :
የትነሽ
2026-10-05 11:42:09
0
lileti9999
yareb🤲🤲🤲 :
ውዴ ሪያድ ትልኪያለሽ
2026-10-05 16:48:14
1
user7286141432926
አፀ ገነት አበበ :
ግዙልኚ
2026-10-06 04:45:31
1
user2357354505100
ኤፍራታ😍💝 የተክልየ ልጅ🙏👏😍 :
አረ እኔ1'70 ሁኘ ጉድ እያልኩ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-06 21:31:16
1
neimamd0
نعمه بنت محمد :
ሪያድ ትልካለሽ
2026-10-06 07:34:42
1
leye2040
المنهجي السلفيه :
ችግሩ ያጥረኛል🥺🥺🥺
2026-10-06 09:10:30
0
fikir6570
Fikir የማርያም 🥰 :
ሲያምር 🤌💚
2026-10-06 14:27:47
1
.tsi45
ሁሁይ 🥰🥰 :
ስንት ነው
2026-10-05 16:04:04
0
bety30834
beti🍫🦐 :
🫰👌
2026-10-06 12:31:47
0
jassem341
ላትረዱኝ አጠይቁኝ ላንግባባ አናውራ :
ብሬን ጨረሠው ተውኩት አሁን
2026-10-06 15:42:15
0
user9060976072681sayed
ዛሬመኖርህ.💔ሣዪሆን☝.መሞትህአስብ😭 :
ዱባትልካለሺደ❤️
2026-10-05 15:02:06
2
tsebaot777
👑 𝕋𝕊𝔼𝔹𝔸𝕆𝕋♉️ ⚜️ :
3ተኛውን 👌👌👌👌
2026-10-05 04:09:49
1
bntbaba35
✈ወመን የተወከል ዐለላሂ ፈሁወ ሀሰቡህ።💝 :
የሙስሊም ይህነው🥰
2026-10-05 18:16:13
3
To see more videos from user @samri_style, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About