@kekunhasen22: ለአቡነ ሳዊሮስ

ታላቁ ኬኩን ሀሰን ቡታ⚔️✨️✝️🇪🇹🇺🇲
ታላቁ ኬኩን ሀሰን ቡታ⚔️✨️✝️🇪🇹🇺🇲
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 05:12:08 GMT
45149
5702
360
8883

Music

Download

Comments

user5398153437885
Armiyas :
የአቡነ ሳዉሮስ በረከት ይለፈኝ
2026-10-05 07:02:09
54
emu3179
emu :
egizeabher yistih wondem
2026-10-05 08:53:46
0
tayebelew
Taye :
Excellent Orthodox man keep it up this good idea becouse you take the write path We all Orthodox follow and share U We all appreciate U again GOD give for you long life
2026-10-05 11:53:27
0
hbirtukan.tefera
hBirtukan Tefera :
yishalachew near!
2026-10-05 11:56:59
0
user120560129278
user120560129278 :
weye gude
2026-10-05 09:42:18
0
alexnob536
Alemu Belihu :
እውነት ለመናገር እንዳተ ያሉትን ስለክርስትና እውነተኛ አስተማሪ ያብዛልን
2026-10-05 05:34:38
101
mulukendamte
Muluken ያባቱ :
ፕፕስናውን ፖለቲካውን ተጠቅመው ነው ያገኙት ኢሬቻም ፖለቲካ ነው
2026-10-05 05:22:20
39
user2440161918853
zemeikaelassefa :
አኔ ካህን ነኝ ግን የገረመኝን ልንገርህ ትላንት መስከረም24 አአንድ ንስሐ ልጄ ቢሾፍቱ እሬቻን አክብሮ ሲመለስ እኔ ደግሞ ሌላኛው ንስሐ ልጄ የተክለሃይማኖት ማህበር ፅዋ ነበረውና እሱም ኦሮሞ ነው ዘክሬ ፀበል ስረጭና መስቀል ለሳልመው ስል ከቢሾፍቱ እሬቻ አክብሮ የተመለሰው ዛሬ እሬቻ ተጠምቄ ስለመጣሁ የእሬቻ ሤራ ይከለክላል መስቀል አልሳለምም ፀበል አልረጭም አለኝ ።ምግቡና ጠላውን ግን ተጠቅሟል።ለምን ይሆን ለኔም ግራ ገባኝ ነገስ ልሳለም ቢለኝ በንስሐ ልጅነት መቀጠል ይቻል ይሆን?
2026-10-05 06:48:14
13
yalem0028
Yalem :
Absolutely he is not Bitsuh, don used this word again please
2026-10-05 06:09:04
0
habtamunega12
habtisha :
እኔ በበኩሌ ጵጵስናውን አልቀበልም
2026-10-05 06:36:05
20
kiya.worku34
Kiya Worku :
ጅግና ነህ ወንድሜ አይዞህ
2026-10-05 05:20:42
31
dnkebet2
kebe tila :
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የኦርቶዶክስ ጳጳስም ናቸው የዋቄፈና እምነትም ተከታይ ናቸው ሁለቱንም ቢቀበሉ ምንችግር አለው ብዬ ብልህ ቅር ይልሀል ብዬ ስላሰብኩኝ ሐሳቡን ትቼዋለሂ
2026-10-05 06:11:46
6
user7962329171621
ተሰማ ጎሹ ጥዱ :
ኬኩ እውነትም ኬክ ነህ
2026-10-05 06:05:39
30
otherpop710
Dream Life :
ኧረ ይሄን ሰው 1ሚ እናስገባው
2026-10-05 06:28:48
26
user72660308046166
user72660308046166 :
ኦፍፍፍ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
2026-10-05 05:56:56
13
user8005114153065
ቃል :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-05 05:57:58
10
aewrtuojcbobl
🌸 :
ጀግና ነህ እደሱ አይደለም እሳቸው መንፈሳዊ አባት አይደሉም በእውነት ይቅር ይበላቸው
2026-10-05 05:19:29
16
user68300769903960
user68300769903960 :
የውስጤን, ያንቴን, ነገርክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 05:53:20
7
user3518391803572
M.w :
ማርያም በጣም ትልቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወንድምአለም
2026-10-05 06:48:51
5
cc140066
cc :
ato ሳዊሮስ 😭
2026-10-05 06:47:50
9
mekonen.zewde
Mekonen Zewde :
2026-10-05 12:28:27
0
dn_melaku_birara
dn Melaku :
ብጹአን አባቶችን አትዝለፍ ቢያጠፉም አባት ናቸው የሁሉም ህዝብ ጠባቂ ናቸው
2026-10-05 07:03:59
2
user7239214749259
@sis1919 :
እውነትነው ወድሜ ጣወትነው🙏🙏🙏
2026-10-05 06:53:18
4
mahtot421
mahtot :
አቶ አካለወልድ የካባ ስሙ ነዉ ሳዊሮስ
2026-10-05 06:50:02
3
nanimossess
nani :
በፖለቲካ ቸተገኘ ጵጵስና መጨረሻው ይሄው ነው
2026-10-05 06:40:42
4
To see more videos from user @kekunhasen22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About