@besufekad59: Egyptian, Eritrean, Somali and Sudanese leaders #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok
Besufekad Amare
Region: ET
Monday 05 October 2026 05:52:46 GMT
Music
Download
Comments
HULU SPORT :
የኔ ገንዘብ የኔ ነው የባሌ ገንዝብ የጋራችን ነው ከሚለው ሃሳብ የነው የኮረጁት😂
2026-10-05 06:28:32
1029
anteneh416 :
እስቲ አባይ ተገድቦ እስከአሁን ምን ተጠቀምን?
2026-10-05 06:55:57
219
mega :
መጀመሪያ የውስጥ ሀገር ዘግቡ ሰንት ንፁህ ዜጋ በድሮን እየተደበደበ 🙏🙏🙏
2026-10-05 06:23:17
56
f.g3862 ሚድያ :
ድል ለነዚህ አራት አገራት
2026-10-05 08:52:13
47
Tofina🇬🇧 :
እመኑኝ ይሄ መንግስት ኢትዮጵያን ከፍ እዲያረግ ከፈጣሪ የተላከልን ንጉስ ነው እመኑኝ 🙌
2026-10-05 10:54:38
56
Aron TDF :
ኢትዮጵያዊያን በኣንድነት እንቆማለን
2026-10-05 10:29:29
51
ANFILD__JOKER😜🇪🇹 :
ተዋቸው ዘንድሮማ ይለይናል💪
2026-10-05 06:16:19
414
♠snap_angle♠ :
ere chew
2026-10-05 13:33:14
0
mesfen tadese :
sudan Egypt and Somali we have to block our River we have to tell them
2026-10-05 13:38:38
0
Na-Fi_M27 :
ስታወራ ሲያምርብህ
2026-10-05 05:58:40
97
ጊዜ ለኩሉ :
ይሄ ነገረኛ የሆነ መንግስት ከሀገር ዉስጥ እስከ ጎረቤት ሀገር ተጣልቶ የት ሊደርስ ነወ
2026-10-05 13:16:31
7
Ela :
This real and amazing Explanation
2026-10-05 08:43:52
1
Abure , man united :
ይህ የሚሳየው የሃገራችንን የዲፕሎማሲ ውድቀት ነው። ከጎረቤት ሀገራት ጋር ፀብ አጫሪ ግንኙነተ ምን ያህል እየጎዳን እንዳለ ማሳያ ነው
2026-10-05 06:25:56
24
የሻርክ ጥርስ :
ወንድሜ አባይ የአማራ ነው ቀይባህር የኤርትራ ነው ኢትዮጵያ ምን አገባት እዚህ ውስጥ
2026-10-05 08:25:58
6
EYERUS QUEEN🫅 :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 🔥
2026-10-05 15:23:58
7
natinael bekele 444 :
ልክ ናቸው
2026-10-05 07:26:27
9
Jemal Baalee ::💪(Hallo choma) :
Ethiopia Ours Country
2026-10-05 06:23:17
0
Aman feyysaa :
mama Ethiopia [Crying]
2026-10-05 09:06:36
0
F.B.I Mercenary☠️ :
ህዝቡ ፖለቲካዊ ሆነ ጦርነትን አይረዳም አብይ አልቆለታል😎
2026-10-05 06:53:04
6
Addis Ababa Homes Market :
2026-10-05 11:22:59
17
makebel Brand :
ኢትዮጵያ ትቅደም
2026-10-05 06:35:22
28
Mr G :
ተው ኢትዮጵያውያን አንድ እንሁን የማንም መጫወጫ አንሁን
2026-10-05 09:26:58
7
Tom Man :
ድሮ በአይማኖት ስም ገዝቶን ነበር ያውኑ ትውልድ አይሰማም
2026-10-05 06:26:50
39
bely 🍇🍒 :
ግብፅ አበዛሽው ኤርትራም እንከባበር
2026-10-05 09:48:21
7
@Mebratu taye bogale :
እናቶቻችን ከመቀነታቸው ፈትተው በሰጡት ገንዘብ የገደብነው አባይ ግድብ አልጠቀመን እኳን ቀይ ባህር
2026-10-05 06:19:16
14
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm
homepage.