@combankethiopia: ቤት እና መኪና ********* ቤት ለመግዛት ወይም ለመሥራት አሊያም ለማሳደስ እና ለማስፋት የሚያስፈልግዎትን ወጪ 50 በመቶ አስቀድመው ይቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በረዥም ዓመት ተከፍሎ በሚጠናቀቅ፣ አነስተኛ የወለድ ክፍያ ባለው ብድር ሞልተን ያሰቡትን እናሳካልዎታለን። መኪና መግዛት ከሆነ ፍላጎትዎ የዋጋውን 30 በመቶ ብቻ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በአነስተኛ የወለድ ክፍያ ብድር ሞልተን ህልምዎን እውን እናደርግልዎታለን! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የብድር ቁጠባ ሂሳብ ከፍተው ወደ ህልምዎ ይቅረቡ! ለበለጠ መረጃ፡ https://combanketh.et/products/loan ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #mortgageloan #loan #consumerloan
Commercial Bank of Ethiopia
Region: ET
Monday 05 October 2026 07:29:13 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @combankethiopia, please go to the Tikwm
homepage.