@tazabiw2018: ስለ ወደብ፣ አሰብ!!!

ታዛቢው
ታዛቢው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 07:35:24 GMT
141204
11583
338
1214

Music

Download

Comments

mule.koo028
mule koo :
iska mecrsha new yesamhut🥰
2026-10-08 18:06:20
0
ermias.fikru2
al khadir :
የኛ ሕዝብ አይረባም የእንጂ የሚከፈለውን ከፍለን ወደብ እናገኛለን
2026-10-05 13:01:45
241
deraje4
deraje4 :
ጀግናች አንድ ቀን ወደብ ይኖረናል
2026-10-05 12:35:15
153
user7262365486766
Mohammed Ermena :
ይህ ምሽግ ከቡሬ ወደ አሰብ በሚወስደው አስፓልት በበስተቀኝ የሚገኝ በጣም ረዥም ምሽግ ነው ። በወቅቱ የ32ኛ ክ/ጦር በኋላም የ39ኛ ክፍለጦር አባል ሆኜ ይህን ምሽግ ድንጋይ ተሸክሜ ሰርቼዋለሁ ። ምሽጉን የሚንሰራው ከጠላት እይታ ውጭ ማታ ማታ በጨለማ ነበር የሚንሰራው 😭 ምክንያቱም ቀን ቀን ጠላት ድሽቃና በዙ 23 እየተኮሳ ስለማያሰራ 😭 ምሽጉን መስራት የጀመርነው ከውጊያዎች ሁሉ እልህ አስጨራሽና የመጨረሻው ውጊያ 1992 የሰኔ 3 አሰብን ለመያዝ በተራራማ ቦታ ስንመለከት የአሰብ ከተማና የተንጣለለ ቀይ በህር እያየን በድንገት ውጊያ አቁሞ ተብለን ከንቱ ድካም በሚል ቁጭት ሁሉም ሰራዊት ቁጭ ብለን ያለቀስነው ትዝ ይለኛል ። ክብርና ሞገስ ዛሬ ቀን ላለዩ እዛው ለቀበርናቸው ጓዶቻችን 😭😭😭
2026-10-06 20:05:20
160
mhbulbulamohimmad
[email protected] :
Thank you ❤️🙏🏽
2026-10-08 22:20:06
1
fantahun2013
fantahun2013 :
1992 buren. nabarku
2026-10-08 19:17:09
1
yimamali679
Tokkicha Tuuli :
ወይ እኔ ወንድሜ አሁን አንተ የሳየህን ምሽግ አከባቢ ነበርኩኝ 1992 እዛ ቦታ ላይ በርካታ ያልተቀበረ ሰው ነበር።
2026-10-05 13:03:47
50
beruktesifaye
SEVEN PROMOSHEN :
ትልቅ ትዝታ እዚጋ ነበር እኔ የተዋጋሁት ድንጋዩ ላይ ዳቦ ጋግረህ ትበላለህ በሶስት ሌትት ውሃ ነው ተዋግተን ምሽግ ያስለቀቅበው በጣም የምወደው እሱባለው የጅጅጋ ልጅን እዚች ቦታ ላይ ነው ያጣነው ክብር ለመከላከያ ሠራዊት ይሁን እዚህ ምሽግ ላይ የተዋጋችሁ የድሮ አጋዚህ ኮማንዶ ጉና መረብ ሰርዶ አለን በሉኝ እስኪ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 15:03:46
64
googel447
CR7..ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 CR7 :
አባይ ግድባችን አሰብ ወደባችን ኤርትራ ግዛታችን እትዮጵያ ሀገራችን 𝐃𝐫. ዐብይ መሪያችን ብልፅግና ፓርትያችን 𝐥𝐞𝐭 𝐰𝐞 𝐠𝐨 𝐀𝐬𝐞𝐛 💪
2026-10-06 16:11:47
18
andinet589
Andinet :
በትክክል
2026-10-05 13:05:45
169
tesfuwa
tesfu :
ከታገሉት እኩል ነው የሰራኸው ይመችህ ልክ ነው አንድ ቀን ሰላማዊ ፣ በኢኮኖሚ ያደገች የባህር በር ያላት ሀገር ይኖረናል ክብር ለሀገር እየታገሉ ለነበሩ እና በመታገል ላይ ላሉ ። 💪🙏
2026-10-05 17:51:09
63
ingco254
Ingco :
ሚገርምህ ባህር በር ተዋግተን ብናስመልስ ከአዳነችአቤቤ እና ከሽመልስ አብዲሳ ዝርፊያ አያመልጥም ለዛ አሰብ አይገባንመ
2026-10-05 20:34:19
11
abenidawn
Abeni ET :
መብሰል እንደዚህ ነው::🙌🙌🙌 thanks bruh
2026-10-05 18:17:10
37
emrantf
EMRAN TF :
ኧረ ኮማቾች ከነ ጀግኖች ናቸው እንዴ😳 አንተን አለማመስገን አይቻልም ፎለልኩህ አስሬ ኮፒሊንክ አረኩ ሌ ምን ልታዘዝ የኔ አባት የሆነ ልቦለድ የሬድዮ ትረካ ነው ሚመስለው
2026-10-05 19:22:59
11
wende9235
wende :
ቡሬ ግንባር 19 91 እስከ 1993 የነበርኩበት ግንባር ያለውጊያ እዛ መኖር እራሱ በዛ አሩር ውጊያ ነው
2026-10-05 14:36:01
27
2018sapphire
sapphire :
የተከፈለልንን አለመገንዘባችን ግን🤔🤔🤔🤔🤔ወታደር🙏
2026-10-05 13:37:50
21
mgizachew0
M.G :
በትንሽ ደቂቃና ቪዲዮ የ100አመት ታሪክ ይሆናል ያስተማረከው🙏🙏
2026-10-05 17:00:15
23
joshuazemene
Josh :
የዚሕ ሁሉ መዋረድ ተጠያቂው ማነው መንግስቶቻችን ናቸው ይነፉ😏😏😏😏
2026-10-05 21:11:24
6
nana.shenkore
nana :
አይ ወታደር ለእናት ሀገሩ እሚከፍለው መስዋትነት ?
2026-10-05 14:10:14
18
samitta21
samita :
ተንቀን ተሰድበን ተዋርደን ተረግጠን እንደምንኖር ማያውቁ አንዳንድ ሰዎች አባይ ምን ጠቀመን ወደቡስ ምን ይጠቅመናል እያሉ ስሰማ ደሜ ይፈላል 😡
2026-10-07 05:20:36
5
kedir.usmam.abdal
Allhamdulilhe Alkuli hale :
💪💪💪
2026-10-05 16:57:03
15
__faf_of_crip
𝑓𝑎𝑓_🛴 :
አሰብ መመለስ አለበት መላው ኢትዮጵያዊያን ተሸውደናል ተንቀናል መለስ ብቻውን ወደብ ገንጥሎ እንዴት ይሰጥብናል
2026-10-05 19:22:41
10
dane6922
dani.sino :
እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ትቅደም
2026-10-06 04:57:52
6
alhamdulilahforevritig1
abdul.....✔️ :
በጋላፊ ቡሬ 2014 ግዳጅ ነበርኩ ሙቀቱ በጣም ከባድ ነበር ብቻ አለፈ አልሃምዱሊላህ
2026-10-05 15:51:09
17
binisol3075
Bini :
ለጅቡቲ 320ቢሊየን ብር የወደብ ኪራይ በአመት ኢትዬጵያ ትከፍላለች!!!
2026-10-06 09:47:16
7
To see more videos from user @tazabiw2018, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About