@mergeta.fisiha: #ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው #ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! 👉 ስንፈተ ወሲብ የወንድም ሆነ የሴት ስሜት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በ2 መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ 1. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን ነው 2.ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር፦ ➡ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን ➡ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን ➡ፍላጎት አለመኖርን ➡የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን ➡የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ ➡ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል 👉የስንፈተ ወሲብ ዋና ዋና ምልክቶች – የወሲብ ፍላጎት ማጣት – ለግብረ ስጋ ግንኙነት ዝግጁ አለመሆን – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው አንድ ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት #በወንዶች ዘንዳ #የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! #በሴቶች በኩልም ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች እውነታውን ተናግረው አልፈዋል። ክፉ መናፍስቶች ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። ለምሳሌ ብንወስድ ➤የስራ ጫና ➤ጭንቀት ➤ፍርሃት ➤ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር.. ➤ዝሙት ➤ሕልመ ሌሊት ➤ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጨመር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ✔የወሲብ ጥላቻ ✔የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ ✔ብልት አለመነሳት ✔ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። ወሲብ መፍትሔ ሥሩን ሥሩን ቀስት ሥሩን እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ አድርቀው አልመው ፤በትንሿ ማንኪያ ደርበብ አድርገው ለክተው አንድ ላይ ሶስቱን እጽዋት በማቀላቀል ከማር ጋር አዋህዶ በስኳር ማንኪያዋ ጧት ጧት በባዶ ሆድ መቅመስ ነው ። ይህ ድርጊት ለ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለሁሉም ስንፈተ ወሲብ መፍትሔ ይሆናል በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድስ ለመርጃ 09.01.97 82 02ይደውሉ

Mergeta Fisiha
Mergeta Fisiha
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 09:28:43 GMT
883
10
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mergeta.fisiha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About