@bezawitberhanu1: አድራሻ :- ሽሮሜዳ ጴጥሮስ ሆስፒታል ጀርባ #viralvideo #fyp #fypシ

ቤዛዊትዓለም🌺
ቤዛዊትዓለም🌺
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 10:13:04 GMT
8233
1782
13
144

Music

Download

Comments

rebuni671
yesehak abreham :
ደብረ ቁስቋም ማርያም ትክበርልኝ ክብሩን እሷ ትውሰድ 🙏
2026-10-05 11:36:24
3
mhretab.felopyer
mhretab :
adrasha yet new
2026-11-09 08:15:31
0
kaleab.girma05
Kaleab girma :
ለደጅሽ አብቂን🙏🙏🙏እናታችን
2026-10-05 16:00:03
1
tibebesolomon06
KaleAnjoni :
ቤተክርስቲያኗ እንጦጦ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ትባላለች። በንግሥተ ንግሥታት ዘውዲቱ የተመሠረተች እጅግ ድንቅና ተአምረኛ እንዲሁም ጸሎትን ሰሚ የሆነች የቁስቋም ማርያም፣ የመድኃኔ ዓለም ፣ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፣ የቅዱስ ጊጋር፣ የአቡነ መብዓ ጽዮን፣ የቅድስት ሥላሴን እና በጣም የብዙ ታቦታት መገኛ ቤተ ክርስቲያን ናት። ተአምሯን በትንሹ:-ታናሽ ወንድሜ ገና 5 እና 6 ወሩ ላይ በጣም ታሞ ነበር፤ ከዛም ከብዙ ህክምና በኋላ የልጁ መሞት ለእናቴ ተነገራት። ሞቷል የሚለውን ቃል እንደ ሰማች በሌሊት ደጇ ሄዳ ልጄንመልሺ ብላ አለቀሰች። ልጇን መለሰችላት፣ አሁን የአንደኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ሆኗል። ለኛ የደረሰች ቁስቋም ማርያም ለእናንተም ትድረስላችሁ። ቤተክርስቲያኒቱ የዛሬ ወር ሕዳር 06/2019 ዓም ከእናታችን ከስደቷ በዓል ጋር መቶኛ አመቷን ታከብራለች። መጥታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ቤተ ክርስቲያኗ ታሳስባለች። 📌ከሽሮሜዳ ወደ ቁስቋም ብላችሁ በ15 ብር ታክሲ የምትደርሱባት ናት። ኑ የእናታችንን ከስደት መመለስ እና መቶኛ ዓመት የቤተ ክርስቲያኒቱን የምስረታ (የልደት) በዓል አብረን እናክብር።
2026-10-25 14:06:18
1
atsede3680
atsede :
Sidetegnawa enate [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 08:01:50
0
damene711
Coach ዳመነ ደፋ🥊 :
እ/ር በሰላም ያድርሰን አይቀርም🙏
2026-10-05 10:55:39
0
addis.tamiru5
አዲስ ዊግ :
ዘመንን የሰጠን ለዛ ቀን ያብቃን እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣለው
2026-10-06 03:55:09
0
user1748250470000
selu :
እግዚአብሔርይይመስገንደብረቁስቋምእናቴለደጇታብቃን🥰🥰🥰🥰
2026-10-05 10:22:46
0
user8ulwfq8b0m
user8ulwfq8b0m :
እልል
2026-10-08 11:39:57
0
user7525803123788777
king von :
6666666666666666
2026-10-08 18:14:10
0
admasu.admea0
Admasu :
Amen
2026-10-24 10:20:23
0
gatohmann
አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 18:46:51
0
enat_tibeb
እናት_ጥበብ👗 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 10:18:32
0
maryamamal13
BarnaBaS :
🙏🙏🙏
2026-10-06 16:48:42
0
To see more videos from user @bezawitberhanu1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About