Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@djamel_queen:
AMEL.QUEEN.DJ
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 05 October 2026 10:25:38 GMT
3975
229
13
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.41MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.41MB
)
Watermark .mp4 (
5.74MB
)
Music .mp3
Comments
youi :
Pilot andalan🔥
2026-10-05 11:58:43
1
Tekangkang08 :
2026-10-05 14:01:19
0
aryy :
tambah cantik wae
2026-10-20 14:41:12
0
ALI AKBAR🤙🇩🇪👈 :
👍
2026-10-12 07:42:00
0
tapi pasti :
cantik nye mirip boneka
2026-10-05 11:06:07
0
2002 :
yg komen pertama dapat minyak cap kapak😭
2026-10-05 10:28:28
0
OMDingin🦅 :
2026-10-05 10:28:25
0
To see more videos from user @djamel_queen, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#кс #кейсы #plusVIBEEE TG: @plusVIBEEE #skinbro почти вывод
የኩኩ 1998 "ትዝታ" አልበም one My favorite Album ❤ ~ ዘፈኖቹ ወደ ኋላም ይስባሉ የዘፈኑ ግጥሞች የሚፈጥሩት ምስልና የሚነግሩን ታሪክ እንደ ፊልም በአዕምሯችን እንድንስል ያደረገናል! ~ታዲያ ከአልበሙ ውስጥ "ወሎ" የሚለው ዘፈኗም ምስል ከሳች ነው....ከልጅነት አብሮ አደጓ ጋር ያሳለፉትን ጊዜና ያደጉበትን ሰፈር ከዛ እየተፋቀሩና እየተዋደዱ እንዴት እንደተለያዩ...ከእሱ ተለይታ ለሌላ እንዴት እንደተዳረች... ~ከዛም ሲናፍቃት እንዴት እንደምትብሰለሰልና በመጨረሻም ስላሰለፉት ነገር ሁሉ አመሰግናው እሱም ጥሩ ትዳር እንዲገጥመው እንዴት እንደምትመኝ ይነግረናል… ~ዘፈኑን በደምብ ስትሰሙት ታሪኩ እንዲህ ነው... . . ኩኩ ሰብስቤ ~ “ወሎ”❤️ ~ኩኩ በዘፈኑ ወሎ ያደገች አንድ የልጅነት ወዳጅ የነበራት ሴት ናት....ታዲያ አሁን ሌላ ህይወት ላይ ብትሆንም ድንገት የልጅነት ወዳጇ ትዝ ብሏታል ፣ የተሯሯጡበት ሜዳና የተራጩበት ምንጭ ውሃ ሳይቀር በሀሳቧ መጥቷልና ለልጅነት ወዳጇ እንዲህ ስትል ሰላምታ ትልካለች..... “በተሯራጥንበት በሰፊው መስካችን በተራጨንበት በምንጩ ውሃችን እንዴት ነህ ልበልህ አንተ የወሎ ልጅ በልጅነት እድሜ የሆንከኝ ወዳጅ" . . . ~ታዲያ ኩኩ ለልጀነት ወዳጇ ሲያድጉ ጎረቤት ወይም ካንድ ሰፈርና ካንድ አካባቢ መሆናቸውን ታስታውሰዋለች....ይሁን እንጂ ቢሯሯጡ ፣ ቢጫወቱና ቢታገሉም ጨዋታቸው ከከንፈር ወዳጅነት እንዳላለፈ ትነግረዋለች...ግን ደግሞ አሁን ድረስ እንደምታስታውሰውም ሳትደብቅ በታችኛው ስንኝ እንዲህ ትለዋለች... "ካንድ አምባ ተፈጥረን አድገን ባንድ ሰፈር ጨዋታችን ሁሉ መች ያልፋል ከከንፈር ጨዋታችን ሁሉ መች ያልፋል ከከንፈር" . . . ~አሁን ላይ የልጅነት ወዳጇም በምን አይነት ሁኔታ እንዳለ ስለማታውቅም እንዲህ ትጠይቀዋለች... “ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ?” . . . ~ታዲያ ትዝ ሲላት እሱ ለማማር ለመዋብ ጋቢ ማሰራት ኩታ ማስፈተል እንደማይጠበቅበት...በወሎው በባህሉ ልብስ በጉራራ ጊታ እንደሚያምርበት... ከዛም አልፎ በአልባሳቱ በባህሉ ልብስ ሲዋብ ግርማ ሞገሱ እንደሚጨምር….እጀ ጠባብ ለብሶ ጃኖ ከደረበው ጋር ሲወዳደር እሱ ሞገሱ ተፈጥሮው እንደሚበልጥ አስታውሳ እንዲህ ትለወላች... “አታሰራ ጋቢ አታስፈትል ኩታ ትዋብበታል በጉራሯ ጊታ እጀ ጠባባ ልብሶ ጃኖ ከደረበው ይምጣልኝ ያንተ አካል የተከናነበው” . . . ~ከታች ባለው ስንኝ ይሄ የከንፈር ወዳጇ እሷ ለሌላ ተድራ ወይም ባል ካገባች በኋላ እሷ ባለችበት መጥቶ እንደማያውቅና ለአይኗ እንደተራበችው እንዲህም ትላለች... “የፍቅር አስተማሪ የከንፈር ወዳጄ ባል ጋገባው ወዲያ አትመጣም ደጄ ባል ጋገባው ወዲያ አትመጣም ደጄ” . . . ~አንድም ቀን ከተደራች በኋላ በደጇ እሷ ባለችበት የማይመጣው በደህናው መሆኑን ለማወቅ ፈልጋ እንዲህ ትጠይቀዋለች... “ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ? ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ?” . . . ~ለሌላ መዳሯ እውነት የሆነው ይች አፍቃሪ የሰርጓ ቀን ቢሆን የልጅነት ወዳጇ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አቅፏና ስሞ እንዲለያትም ትፈልጋለች....ከዛም በኋላ በአመቱ ከባሏ ጋር ዘመድ ለመጠየቅ ወደ አደገችበት ሰፈር ስትመልስ የልጅነት ፍቅሯ ትዝ ብሏት ሆዷ እንደሚባባ ቀደማ አውቃዋለች …እሱን ማሰቧ እንደማይቀርና እንደማትረሳው ትነገረዋለች.... “ሲድሩኝ በጓሮ በድብቅ ስመህኝ ትመለስ የለም ወይ ለባል ሸልመህኝ ዘመድ ለመጠየቅ ስመጣ በአመቱ አይቀርም በፍቅር ሆዴ መባባቱ” . . . ~ጀግና ጎበዝ ቆራጥ የነበረው ወንድ ለእሷ ሲሆን እንደማይችልና እንስፍስፍ እንደሆነ አንጀት በግልፅ ትነገረዋለች.. “ከሽርጥህ መሀል ጊሌህን ሰክተህ ስፍስፍ ያልከው ለኔ ጀግንነትክን ትተህ ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ? ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ?” . . . ~ከእሷ ውጭ ሌላ አስቦ የማያውቀው የልጅነት ጓደኛዋ ከከንፈር ወዳጅነት ውጭ ሌላ ሳያስብ ክብሯንና ገላዋን የጠበቀላት ወዳጇን... ዛሬ እሷ ሌላ ስታገባ...የወደፊት የእሱ እጣፈንታው ከእሷ ውጭ የማያውቀው እሱ ምን ይገጥመው ?…ማንንና ምን አይነት ሴት ያገባ ይሆን ? ብላ ማሰቧን መጨነቋንም እንዲህ ስትል ከታች እንረዳለን.... “ይመጣል ፊቴ ላይ የጥንት ሁኔታህ ትዳርህ ማን ትሆን ያንተስ አለኝታህ በልጅነት ጊዜ ከኔ የታፈቀርከው ገላዬን ባደራ ይዘህ የጠበከው” . . . ~ታዲያ ይሄን መልካም የልጅነት ወደጇን ጥሩ ሚስት እንዲገጥመው ከልቧ እንዲህ እያለች ትመኝለታለች... “እህል ውሃ ባላት ኑሮን ባወቀችው ይከፍልህ ብድሩን በተጠበቀችው ይካስህ ፈጣሪ ኑሮን ባወቀችው ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ? ኧረ እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ?” . . . ~እሷንም ካገባች በኋላ መጥቶ እንማያያት …እሱ ሆኖ ሳለ አብሮ አደግ ወዳጇ በቤተሰብ ተድራ ከሌላ ሰፈር የሚመጣው ባሏ አቅፎ እንደሚወስዳትና...የእሷና የእሱ ግንኙነት እዚህ ላይ ሊቋረጥ እንደሆነ ገብቷት እንዲህ ትላለች... “ከተዳርኩኝ ወዲያ መጥተህ ላታየኝ ላጨኝ ሰጥተህኝ ነው የምትለየኝ ሳለህ አብሮ አደጌ ካንድ ወንዝ የምንጠጣው ይወስደኛል አቅፎ ከማዶ ሚመጣው . . . “የፍቅሬ መድመቂያ ባትሆንም ቀለሜ መቼም ወንድሜ ነህ እስከ ዘላለሜ መቼም ወንድሜ ነህ እስከ ዘላለሜ” ~ታዲያ ፈጣሪ ፈቅዶ አንድ ላይ ትዳር ባንቀለስ አብረን መሆን ወይም መጋባት ባንቺል እንኳን...አንተ ለኔ ለዛላለም መልካም ወንድሜ ነህ ትለዋለች ስንብት በሚመስል ሁኔታ.... #creatorsearchinsights
Rolling with my mahn@Statement Clothing #hazzium #fypシ゚viral #foryoupage #driplord @Amondi🌹 @...stacy
#blantikgabah #berasmerah #berasmerahrm #fy
diego brando. #jojosbizarreadventure #jjba #steelballrun #sbr #diegobrando
Good morning ❤️ may this video reach the right audience ❤️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy