Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zereaburuk: እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሳችሁ ጾሙን ጾመ በረከት ያድርግልን ። . . . . . . . . . . . . . . #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 11:08:00 GMT
53545
16177
226
4973
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.28MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.8MB
)
Watermark .mp4 (
25.74MB
)
Music .mp3
Comments
jossey19 :
ቤተክርስትያ ሰባቱ አፆማት ውስጥ አላከተተችም ግዴታ አይደለም
2026-10-05 11:12:11
125
beamlak210 :
ለ ቄሶቹ ንገራቸው እርድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚፈፅሙት በፅጌ ፆም
2026-10-05 15:34:50
25
liul liule :
ከፈለገ ይፁም ካልፈለገ ኣይፁም ማስፈራራቱ ምናመጣው
2026-10-05 13:04:59
28
kidanemihret :
egzihabher yistln [Pray]
2026-10-05 16:57:12
0
Menkir abebe :
አትመጻደቅ ሉቃ 18 :11_ 14 የተነገረንበጾማችን እንዳንመጻደቅ ነው።
2026-10-05 12:24:33
13
samrawit eyu :
amesegnalew wendme
2026-10-05 17:43:07
0
ዲ/ን ፍቅሬ ማርያም :
ከ 7ጾም በቀር የለም bro
2026-10-05 19:09:54
4
mahi⚡️🦋 :
የተሰደደችበት የተራበችበት በዙ ፈተና የተፈተነኝበት ነው እኮ የኔ ንፅህት 🥺🥺
2026-10-05 15:24:44
11
Dagi Grum :
ለምንድን ነው ግን ሰው በመኮነን ሁሉንም ነገር ለማድረግ የምትሞክረው??? እንዴዴዴዴ ቃላል መንገድ እያለ ምዕመኑን ለመጥቀም ከሆነ የፅጌ ፆም ለምድነው ፣ ለምን ይፆማል፣ ስንፆም ምን እናድርግ ብሎ ማስተማር እያለ አለመፆም ለእመቤታችን ያለንን ፍቅር እንደተጎደለ አስመስሎ ማቅረብ ተገቢ አይደለም! አንተ እንደምትለው ብሆን አባቶቻችን የአዋጅ አፆማት ውስጥ ያካትቱል ነበር! ላለመፆም ምክንያት ለማሳጣት እንኳን ቢሆን ከፍቅር የመነጨ ስለማይሆ አንዳች ሳያተርፉ የረሃብ አድማ ነው የሚሆነው! ይልቅ የፈቃድ ፆም ምንድነው ?? የሚለውን አስተምህሮ ፣ ከዛ የፅጌ ፆምን ከህዝበ ክርስቲያን ጋር መሳተፍ ምን ሊያተርፉ እንደሚችሉ ለማስረፅ ማሞከር ሲገባ እንደወትሮህ ከህፅት ከወቀሳ መጀመር ትክክል መስሎ አይታየኝም!
2026-10-06 10:28:47
2
ህላዌ ነአምን :
ተው የፍላጎት ጾምና የፈቃድ ጾም እንጅ የዶግማ ወይንም የቀኖና አይደለም እሽ
2026-10-05 17:09:23
7
IRIS the lady memer 🌹 :
ምን ያህል ቀን ነዉ ሚፆመዉ ለዚህኛዉ ፅጌ ፆም ምታቁ ሠዎች በቅንነት መልሱልኝ 🙏?
2026-10-05 22:57:08
1
seni :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እስከ ዛሬ ስፆም ነበር ። በአሁኑ ግን ልብላ እያልኩ ነበር ። ማርያምን እሂን ፓስት ስሰማ ውስጤ ደነገጠ ።🙏🙏
2026-10-05 14:28:04
6
¥ËÄBSÏRÅ_12 :
ወንድሜ በዚህ ወቅት ምን እንፀልይ ማህለቴ ፅጌስ ስንት ሳት ይጀምራል ቅዳሴስ
2026-10-06 14:25:11
0
Geni :
ፆም አግኝተን ነዉ። ፆም እኮ የገነት የነፍስ ምግብ ነዉ።
2026-10-05 18:03:46
3
mike-12-19 :
እንፆማለን🥰🙏
2026-10-06 09:32:54
3
Z Fereselam Zstefanos :
የፈቃድ ፆም ነው ብዙ ሰው ተደብቆ ነው የሚፆመው
2026-10-05 14:14:56
8
Dawit Kewun :
ኧረ እባካችሁ አስተውሉ የመቤታችን ስደት አርባ ቀን ብቻ ነው? ሰድሳ አራት ዓመት ሙሉ ስደተኛ ነበረች
2026-10-06 10:53:03
0
ቤተ አም-ሐራ ወሎ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ጣይመ ውዳሴውን ቅዳሴዋን ስብሐታቷን ታሳድርብን
2026-10-06 04:04:34
1
tigestgonder :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-10-06 08:40:39
1
Gebre_hiwot :
የጽጌን ጾም አለመጾም ቅጣቱ ከባድ ነው። ለመረዳት የሚከተለውን የአንድ እናት መልእክት ስሙት https://vt.tiktok.com/ZSbQvpoJU/
2026-10-05 16:43:56
0
TSEGAZAEB Addisu :
ፆመ ፅጌ የበረከት ፆመ ናት 🙏🙏🙏
2026-10-05 19:39:36
3
በረከትየድንግልማርያምልጅ :
መቸነውፆሙ
2026-10-05 11:37:53
2
Ybabe Tsga :
የፈቃድ ነው
2026-10-05 18:46:24
0
bzetlralhemmarkos :
እስከ ስንት ሰአት ነው የሚፆመው?
2026-10-05 12:48:45
4
tewodrostadesse983 :
እኔ በረከት ማግኘት እፈልጋለሁ
2026-10-05 14:17:44
2
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
اعتزال ميسي قاسي جدًا #leomessi
Ê cái bộ này trông đẹp nha kiểu đơn giản nhm phối màu với mấy cái hoạ tiết trông hài hoà á #nguthuhan #yushuxin #estheryu #yunchusvengeance #loveintheshell
🗣️: 40% de descuento a las guapas jajajaja #bts_official_bighit #BTSxLima #ARMYPeru #fvpシ💕foryou
Look #foryourpage #viralvideo #foryou @🔰PROFESSOR🔰 @MRK❣️
lâu không up #viral #hinhnen
#achillelauro #saluti #personaggi #dedica #valeria @vferdi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy