@hawabintadem3: #🖋️🎀ችግሮችን አትጥሉ ተግዳሮቶችን አትፍሩ ለውድቀት ሁሉ አሉታዊ ትርጉም አትስጡ ከማይመቹ ነገሮች አዳዲስ ነገር ይወለዳሉ ጨለማ ባይኖር ኖሮ መብራት ለመፍጠር ማን ይሮጥ ነበር ጎረቤቶቻችን እቃ ባይከለክሉን እቃ አንገዛም ነበር አከራዮች የቤት ኪራይ ባይጨምሩብን የራሳችንን ቤት አንስ ነበር አዎ ለችግራችን መፍቲሂው ያለው ችግሩ አጠገብ ነውና እናማ ዙርያችሁን ቃኙ ችግራችን ሙሲባችን መውደቂያ ልሆነን አይገባም ይልቁስ እደገና ሊያነቃን እና ሊያጠነክረን ይገባል የኔ ጀግኖች ተስፋ እዳቆርጡ ።✅

H͛αωα・ั
H͛αωα・ั
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 05 October 2026 11:45:39 GMT
332
35
8
8

Music

Download

Comments

selema249
وبشرالصبرن🕋🕌🌙⭐️ :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-10-05 11:55:47
1
seada.ali171
seada Ali :
ሳኸ🥰🥰🥰
2026-10-05 14:07:09
1
user5006795710415
(( ساره)) :
[مؤثر][مؤثر][مؤثر]የኔ ንግስት
2026-10-05 11:58:10
1
one.day.sccess
nuru :
🥰🥰🥰
2026-10-05 12:42:35
1
To see more videos from user @hawabintadem3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About