@one.day2722: @Hanifa🏵️bint🏵️ islam☪️🕌🕋 @Fafi🌺 #😂😂😂😂

Hayat Bnit Baba👸✨
Hayat Bnit Baba👸✨
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 05 October 2026 13:07:38 GMT
12307
552
197
38

Music

Download

Comments

allhaisone210
بينت بابا وماما 🇸🇦🇹🇷 :
ene bcha meslogn neber🙄🙈🙈
2026-10-06 09:59:31
0
user4380004103613
Fafi🌺 :
ችግሩ ከፃፍኩት በኋላ ሳነበው የማይገባኝ ነገርስ
2026-10-05 18:15:34
13
123s27102
🧕𝙨𝙚𝙣𝙪𝙩𝙞𝙮 ተጓዥ ብእረኛዋ✍️☪️ :
እኔ ብቻ መፃፍ አልወድም በቅጭላቴ ብቻ በስ
2026-10-05 23:04:35
5
mymam612
بينت إسلام 🤍🗨️ :
ክክክ እቁርአን ላይ ባማረኛ ጥፌ እስማ ነበር በወረቀት እጥፍና ከቁርአኑ ምሀል አርጌ ባማረኛ እያነበብኩ እቀራ ነበር ወላሂ😢😂
2026-10-05 21:06:39
8
yusra.yusra427
𝐲𝐮𝐬𝐫𝐚 ~ يُسْرا 🥷 :
ወላሂ አንድ ነገር አስታወሺኝ ቃኢዳ በጣም ከብዱኝ ላለማቋረጥ እደዚህ ፅፌ ነው ያለፍከት የከበደኝን ቦታ አሁን ግን ቁረአን ላከትም ነው ኪታብም እየቀራሁ ነው አልሃምዱሊላህ እህቶች አይገባኝ ብላቹሁ ተስፋ አትቁረጡ በርቱ 🍫
2026-10-06 12:10:44
4
shikur.yassin
𝄞⃞ክብር ለሴት ≛⃝ልጂ𝄞⃞🕌🇹🇷 :
ሀገር ቤት የፃፍኩት ኖት አስመርሮኝ ዛሬላይ እስክርቢቶና ደብተር ሳይ ያንቀጠቅጠኛል ላንቺ ማሻአሏህ
2026-10-06 04:37:22
4
samiy99713
Sa :
ውዴ የችው ይነበባል የኔውን ብታይ 😂😂😂😂😂
2026-10-05 23:19:26
3
user334266653813
ከፍቶኛል😭😭😭 :
እስኪንገሪኝባአላህይገባልልሞክረዉመልሽልኝኝኝኝኝኝኝኝ
2026-10-05 19:06:36
1
yene.tazma
መሀባዉ ኢማን ነዉ ⌚️ :
ማሻአሏህ አሏህ ያጠንክርሽ በዚህ ከቀጠልሽ ከቲኒሽ ጊዜ በኋላ ሀፊዝ ነዉ ምትሆኚዉ አብሽሪለኝ🥰🥰🥰
2026-10-06 07:26:55
0
susu138493
Susu🧕🦅 ☪️ :
ለካ እንደዚህም አለ እኔ አለሁ ዝምብግ በአረበኛው ስታገል ውየ የማዲረው 😥🥰
2026-10-06 09:17:57
0
therecorder8
زبورا❤❤ :
ሀያትየምትባል ጓደኛ ነበረችኝ ወላሂ ፅሁፋችሁ አንድአይነትነው
2026-10-05 22:30:45
0
bintislam409
❀𝐊𝐢𝐲𝐚 𝑬𝒃𝒓𝒂𝒉𝒊𝒎✒🔐 :
እኔም ልጀምር ነው እንዲህም ይቻላልዴ😳😁😁
2026-10-06 06:11:34
0
munahabeshawit3
አልሃምዱሊላህ :
እንደዚህ ተደርጓ ይቀራል እንዴ ? እና ከዚያስ
2026-10-05 22:42:12
0
user1053465386909
ይሁን ለበጎ ነዉ☝👆 :
ጎበዝ ነሽ ለማወቅ ይሄድሽበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፈዉም
2026-10-05 20:54:53
2
temr.nurye
ተምር🦅🎀كل نفس ذايقة الموت😭💔 :
እኔ ጀምሬለሁ😳🤭🤭🤭
2026-10-05 20:53:36
0
user3654903274407
𝄞ከረሚላዋ🍬🫦𝄞❥ :
የኔዋ
2026-10-05 15:58:58
0
adcbefg42
⚘️حكمه⚘️ያያቷ★قمر✸ዘልዛላሴቶች ይገደሉ🥷 :
አረ አትፃፊ ማሬ😂😂🤣
2026-10-05 22:53:37
0
ars.913
እሽ ከዛስ... :
ማሻ አላህ አላህ ያግራልን
2026-10-05 19:29:12
0
seada4514
SUSUያአልብኮዋ 🫶የኢዙ ሽጋsis🩷 :
ማሻ አሏህ😂እኔም እየፃፍኩ ነው በአማርኛ😂
2026-10-05 13:45:54
2
sawed150
Typing... :
ታዲለሽ እኔግን ቁርአንኳ ማኽተም አቅቶኛል 😭ደሞኮ ኽትሚየን ስንትሰው በጉጉት እንደሚጠብቁ በተለይአባቴ😭
2026-10-05 22:56:40
0
s8687145
سعيد وربابو تابع منحج السلفي :
አይዞሽ ፈይዱን አላሕ ያጠጣሽ እሕቴ አንቺን ሳላደንቅ ባልፍ ንፍገት ነው
2026-10-05 20:01:27
2
hidaya35723
Hidaya :
ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰 የኔዋ አላህ ይጨርልሽ
2026-10-05 18:52:10
1
seadiahmedendris
ያረብ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ አለህየ :
እኔ ጀምሬ ተውኩት አቅተኝ ተፃፍኩት ቡሀላ ተመልሸ ሳነብ አልነበብ እያለኝ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-05 21:26:57
0
user3654903274407
𝄞ከረሚላዋ🍬🫦𝄞❥ :
ማሻአላህ ሢያምር
2026-10-05 15:59:11
1
user050092244
اكرام :
የኔጀግና😘😘😘😘
2026-10-05 13:09:44
1
To see more videos from user @one.day2722, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About