@abel.estifanos2: ትራንስፈርመር በፀበል ተረጨ #ethiopianews #habeshatiktok #viralvideo

abel Estifanos
abel Estifanos
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 15:07:03 GMT
137443
4747
130
826

Music

Download

Comments

sedinerhisen
sedi nerhisen :
taknologiya
2026-10-06 14:23:38
0
alem42696
Alem :
yhe alginate ena kelite new
2026-10-06 03:26:44
0
yabe842
ያአብ :
እውነት ነው መብራት መጣልን እኮ ከፀበል ቀኃላ🙏🙏🙏
2026-10-05 19:14:19
14
user4681702486762
user4681702486762 :
ምን እናርግ ግራ ቢገባን እኮ ነው በሣምንት 1 ቀን ይሰራል
2026-10-05 15:41:54
31
user5292053388597
የሚካኤል ልጅ :
ትክክል ናቸው
2026-10-05 16:41:26
24
ambachew31
Ambachew :
ከተበላሸ 6 ወር ያለፈዉ ትራንስፈርመር ነዉ ደ/ጎንደር ታች ጋይንት በ24/01/2019 አገልግሎት ጀምሯል
2026-10-06 05:59:51
4
hiwt36
hiwt :
አወ ከኛ አገር ነዉ ለ7ወር የለም እና የጌወርጊስ ፀበል እደተረጨ በ3ቀኑ መብራቱ ያለምንም መነካካት በራ
2026-10-05 19:27:21
2
inamaxamudcabdixeydar
Fuad Maxamud Cabdi :
he is right
2026-10-05 16:48:19
1
saf_seedlings
SAF Integrated Agriculture :
በጭራሽ ከዚህ በኃላ መብራት አይሄድም::
2026-10-06 06:34:13
1
ciimssa
brex :
የት ነው .ዋልድባ ነው ?
2026-10-06 01:29:58
1
marta.desalegn63
Maranata :
ለመብራቱ ነው የተረጨው ምክንያቱም ለ7ወረ ያክል መብራት አልነበረም
2026-10-05 17:37:44
6
user3447235379698
@ውአንዴ 💊💊💊💊 :
ኢትዮጵያ መሆኔ ነው የጠላዉት 😂
2026-10-05 17:44:49
3
fasil_mersha
fasil_01 :
ዛሬ ሰርቶልናል ሁሁይ
2026-10-05 17:49:27
1
dawit2604
user4112871331111 :
digmtnw
2026-10-06 05:52:25
1
pov28786
v-T :
ስራ እኮ
2026-10-05 21:12:27
1
habte12237
habhab23 :
የኛ ሀገር የመሰለኝ እኔ😁🥰🥰🥰
2026-10-05 22:27:10
0
sis9729
sis :
እንዝህ ጋር ተቆጥረን ነው 135ሚለን
2026-10-05 16:31:47
4
eskedargirma21
I talk ፉትቦል⚽️ :
በመንግስት አልሆነም በፀበል ካልሆነ
2026-10-06 02:38:50
1
sami.hayly
ሚኪወዲባሻይ :
ዋናው እምነት ነው
2026-10-05 16:52:46
16
mihiret2992
Mihiret :
😅
2026-10-05 16:54:02
1
wnef_7
ሲያሙኝ ጠቀሙኝ :
እውነቱን ነው እኔም ቆጣሪየን አረጭቸዋለሁ ለምን ብትለኝ አንድ ወር ሳልጠቀም ከሄድኩበት ስመጣ 8000
2026-10-05 18:21:47
1
eyuelectrician2019
Dayenu :
contact ሊፈጥሩ ፈልገው ነው ለህግ ይቅረብልን
2026-10-05 16:44:49
1
insight11335
INSIGHTFUL :
ምን አስጨነቀህ ፀበል ፀበል ነው ለሁሉም መድሀኒት ነው
2026-10-05 17:42:02
2
genzebdegu
genzebdegu :
ፀበል እየረጡነው
2026-10-05 16:34:59
0
user1706653131430
Ketema Tore :
ትራንስፎርመሩ ተቃጥሎ ነው ወይስ ፍጆታ ሂሳብ ያበዛል ወይስ መቆራረጥ ችግር? ከተረጨ ቦኃላ ውጤቱ በነበረበት ነው ወይስ ቅፅበታዊ ለውጥ ተገኘ? ውሃና ዘይት ተሸጠ ብሎ የሚያራግቡ ስለነዚህ ዓይነትና በቅብኣ ቅዱስ ስም የሚደረጉ ችርቻሮ ንግዶችን እንዳላዩ ማለፋቸው ሲያስተዛዝበን እናንተስ ምን ትላላችሁ?
2026-10-06 12:41:31
0
To see more videos from user @abel.estifanos2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About