@ethio1998e:

H1998
H1998
Open In TikTok:
Region: DE
Monday 05 October 2026 15:29:44 GMT
102537
3967
175
531

Music

Download

Comments

nasre7667
Nasir Layf is short :
አለሀ መሀሪ ነው አለሁአክበር
2026-10-06 03:47:29
43
tuta8853
tuta :
Who is she in the photo???
2026-10-06 07:15:59
0
prosiperity
prosiperity :
አስታዝ በአገር ጉዳይ ኃጣያት የለውም ትርጉም አታዛቡ
2026-10-06 04:05:30
14
user1239935esluuuu
eslu :
ከቶበትሽ አላህ መሃሪ ጌታ ነው ይምርሻል
2026-10-06 05:34:40
3
ethio5127
~Bareyaw~ :
እንኳንም ጨርሼ ሳላዳምጥ ለመፃፍ አልቸኮልኩ!
2026-10-06 03:52:09
4
myaira27
MYA@#ira :
ጀሃድ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም
2026-10-06 04:49:44
3
rabi.endris
rabia endris :
አትጠየቅም እዴነው የምትጠይቀው
2026-10-06 04:58:57
2
user4138647046707
አዜብ ሽሮቤት :
እባካችሁ ባል ፈልጉልኚና ላግባ ቆጆነኝ
2026-10-06 06:21:02
4
efoy8132
wende 🇪🇹 🇬🇧 :
አላህ ጓደኛየ ይምርሻል አትስቢ የታችኛዉን ብቻ ስጪዉ
2026-10-05 20:29:32
4
shafi.hayredin
Shafi Hayredin :
የኔ እናት በፍቅር ነው???
2026-10-06 05:08:34
2
zukrufsultan
Zaki :
ጦርነት ላይ እኮ ናት ለምንድነዉ ሳጠይቃት ፈትዋ ምትሰጠዉ
2026-10-06 07:30:52
3
nurselam.seid65
nurselamseid wollega :
እንዳትታስር ሸካችን
2026-10-06 01:20:51
3
b.frh6
@Ãbū fērãh :
የሀገር ጠባቂ ሆና አሸባሪዎች ጋር ወይም ሀገር አፍራሻች ጋር እየተዋጉ ቢገሉ በሀይማኖት ይጠየቃሉ ብዬ አላስብም ጉን አለ አግባብ ከጦሩነት ዉጭ ከሆነ ግን ያስጠይቃል አላሁአለሙ
2026-10-05 21:16:11
5
muhemd58
🚥my🦅 ቦረና 🎤💪 :
እኔምኮ ወታደር ነኝ እደት ማረግ እችላለሁ 😥😥😥
2026-10-06 09:36:06
1
chombe9091
Chombe :
በጦርነት ከሆነ ወንጀል ዬለባትም። ነገር ግን ከመሬት ተነስታ ምንም የላላትን ሰዉ ገድላ ከሆነ ግን ወንጀል ነዉ ትጠየቃለች الله اعلم
2026-10-05 22:26:58
5
shega72531
ታይገር :
ላሀዉለዉላ
2026-10-06 06:51:27
2
user1242088742397
bere የላስታው :
አትጠየቅም ለሀገር ነው
2026-10-06 06:37:27
2
fikire423
fikire :
ተመችቶኛል
2026-10-06 05:40:02
2
user9478009121687
መህራባ :
ለሀገር ብላ አደል ተዉጅ
2026-10-05 18:23:21
5
user64341789
Nejat :
እኔደሞልገባነው አበረታቱኝ
2026-10-06 05:42:02
0
sikkomaado
šuse🅰️🔐Aмаlаа Qabeti🔯🇪🇹 :
ወለይ በይ
2026-10-06 08:42:38
1
prophet_josh
Prophet Josh :
አትጠይቅም በውትድርና አለም
2026-10-06 07:15:53
1
nuredinabdelaha77
Nuredin abdela Haseen :
ye oromo jegnineti giltsegninet fitawinet wow des yilal ayachu ye oromo zmbilo hido yalemikinati swu ayigelim 👑👑👑👑👌👑👑🙏🙏👌👌👑🙏tikikilno ❤❤❤❤👌
2026-10-06 07:43:48
1
fuad.herato8
Fuad smart :
እኔ እንደዚህ አይነት ፅንፈኝነት ውስጥ መግባት የለብንም የሆነ የዘር ፅንፈኝነት የሀይማኖትም ከሆነ የሀይማኖት ፅንፈኛ ባንሆን ብንል ምን አለበት።
2026-10-06 04:58:33
2
user34061994957928
user34061994957928 :
በጦርነት ውጊያ ላይ ከሆነ ሀገራዊ ጉዳይ ነውና ኃጢአት የለውም
2026-10-05 23:11:22
3
To see more videos from user @ethio1998e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About