@enduplus: አቃተኝ 😢 አንዳንድቀንማ ከሰይጣን ጋር ሆኗል መዋሌ ማደሬ "ተጃጃል" ይለኛል እጃጃለዋለሁ ከርሱ ተባብሬ "ጽድቅ የታባቱ ክብርስ የታባቱ የኔ ዙፋን መወረድ ከቶስ ምን አሳጣኝ የትም ብወረወር ከሰው ልጆች ጋር ነኝ" : : :... ይለኛል ህይወት ማለት ዛሬ፣ ተስፋ ማለት ስሜት ፈቃድ ማለት ፍቅር፣ ህግ ማለት ቅናት አለም ማለት ምድር፣ ሰው ማለት ስጋ'ነት : : : እያለ ይለኛል... እያል ይሰብከኛል ብሎ ይመክረኛል እኔ እርሜን አልወጣ ማስተዋል የነሳኝ ፍየል ቢጤ ፍጥረት ለምትሀት የተጋ ደካማን የሚያስት እርሱ ሊቀ ጠበብት አንድ በጎ ስሰራ ሁለቴ እያሳተኝ የጽድቅን ጠባብ በር እንዴት ልዝለቅባት! : : : አቃተኝ ... እባክህ እግዜሩ ቸርነትህን ልከህ ከቅፍህ እኖር ዘንድ ከምድር ሰርዘኝ ወይ ወጀቡን ገስጽ የጽድቅ እቃ ልሁን ከፈታኜ አስፈታኝ : : :አቃተኝ.... #ethiopian_tik_tok #creatorsearchinsight #creatorsearchinsights #foruyou #foryoupage

ስቃዬ 💔
ስቃዬ 💔
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 16:15:35 GMT
3072
330
14
63

Music

Download

Comments

jemuti262
ሲቀር ለሚቀረው ሂወት ብዙ ድካም :
አረ አልቻልኩም እንስ💞💞💞💞💞
2026-10-05 16:17:49
1
enduplus
ስቃዬ 💔 :
አቃተኝ 😢
2026-10-05 16:16:03
1
caallaawaqtola8
caallaa waqtola :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-07 19:30:39
0
balecho
balecho :
💔💔💔
2026-10-06 18:09:38
1
hiwot.beranu0
hiwot.beranu0 :
🙏🙏🙏🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 18:29:08
1
tesion1846936819288
olaglo :
❤️❤️❤️
2026-10-06 06:19:32
1
eskl35
Esklt :
🙏🙏🙏
2026-10-06 20:27:37
0
amanual4169
@ A⚔️ M 🗡A🔥 N :
🥰🥰🥰
2026-10-05 19:41:34
1
balecho
balecho :
❤️❤️❤️
2026-10-06 18:09:38
1
helen.abayneh
Y G🤩🤩🤩 :
🥰🥰🥰🥰🥰❤️
2026-10-05 16:28:25
1
tame7948
M I R A C L E 💐 16 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 07:19:59
1
sifuu.103
@sifuu 103 :
🥰🥰🥰
2026-10-06 00:52:05
1
king.of.kings1778
king of kings :
👍👍👍
2026-10-06 17:53:18
1
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About