@yishaksedik: እንድ ክርስቲያን ብሎም የወንጌል አማኝ አገልጋይ የሆኑ አመቶች ላይ እግዚአብሔርን ስላሳዘነ እና ምሳሌነት ሰለጎደለው የድፍረት ጉዞዬ ትናንት መስከረም 24/2019 ዓ.ም CJ ቤ/ክ አገልግሎቴን ለመካፈል በታደሙ ቅዱሳን ወዳጅ ዘመዶቼ ፊት ከአገልግሎቴ አስቀድሜ በፅሁፍ እንደሚከተለው ያቀረብሁ ሲሆን በዝማሬዎቼ ለተባረካችሁ ቅዱሳን ቤተሰቦቼ ሁሉ እንደሚመለከት በማመን አጋርቻችኋለሁ::በተረፈው ከነገድ ከቋንቋ ከህዝብ ከወገን ሁሉ በዋጀን የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ወንድም እና እህት የአባቴ ልጆች ሁሉ እወዳችኃለሁ ለአገልግሎትም ታማኝ ተደርጌ ስለተቆጠርኩበት ፀጋ እግዚአብሔር አምላኬንና አባቴን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ:: ከክቡር አደራ! ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik//ይቅርታ መልዕክት https://youtu.be/aveQ9jjyQIc?si=MTBC-NmOuIR_8Od3
Yishak Sedik
Region: ET
Monday 05 October 2026 16:29:05 GMT
Music
Download
Comments
israel teshome :
እንዴት አባቱ ደስ እንዳለኝ
2026-10-05 19:44:56
13
Biniyam B. Desalegn :
እንወድሀለን ይሴዋ🔥
2026-10-05 17:48:07
53
Son of Jesus :
በእግዚአብሔር መንግሥት ታሪክ ውስጥ እርሱ በታላቅ ክብር የተጠቀመባቸው ሰዎች ፍጹም ሆነው የተገኙ ሳይሆኑ፣ ድካማቸውን አምነው በንስሐ ፊቱ የወደቁ ናቸው።
አብርሃም በፍርሃት በተዋጠበት ጊዜም እግዚአብሔር የብዙ ሕዝቦች አባት አደረገው፤ ሙሴ በከባድ ስህተትና በስደት ውስጥ አልፎ እስራኤልን እንዲመራ ተመረጠ፤ ንጉሥ ዳዊት በከፋ ውድቀት ውስጥ ገብቶ እያለ በልብ ንስሐ ወደ ጌታ ጮኾ ምህረትን ተቀበለ።
ዛሬ የወሰድከው የይቅርታና የትህትና እርምጃ የውድቀት ሳይሆን የእውነተኛ መንፈሳዊ ብስለትና የብርታት ማሳያ ነው። እግዚአብሔር የተሰበረን ልብ አይንቅም፤ ከዚህ ውሳኔህ ጀርባ ለቀጣዩና ለላቀው አገልግሎትህ አዲስ ጸጋ እንዳዘጋጀልህ አምናለሁ። የወደቀውን የሚያነሳው ጌታ ያበርታህ፣ በመንገድህም ሁሉ ከፊትህ ይቅደም!
ድል አለ ድል አለ ድል አለ💜💜💜💜!!!!
2026-10-05 16:51:40
38
Ed :
Yise btm enwedhalen enkuan geta eredahe [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 22:15:43
1
Ayehualem Bekele :
ምን ያህል መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር እንዳለ ኮሜንታችን ይናገራል🥺❤️ቲንሽ ዞር ያለ ኮሜንት ካያችሁ ከኛቤት አይደለም🥰
2026-10-05 18:23:35
31
NahomSongs 57 :
BIG love and respect my dearest brother !!!
2026-10-05 17:00:10
15
Elias_solomon :
አሮጌው ምእራፍ ተዘጋ! አሁን አዲሱን ምእራፍ ቀጥል ወዳጄ🤝
2026-10-05 17:46:24
19
ኤልሮኢ🌸 :
Big love and respect yisuka🥰🥰🥰
2026-10-05 17:27:44
1
𝑚𝑒𝑟𝑐𝑦 𝑗𝑜𝑟𝑔𝑒 :
Much love and respect ysuye🫶
2026-10-05 18:22:44
1
Ocean 🌊 :
ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ። — ገላትያ 6:1። ምህረት,at the same time ሞገስ 🤦♀️የበዛለት ሰው tebarek
2026-10-05 18:05:55
7
John sound rental 🎛️🎙️ :
በብርታትህም ሆነ በድካምህ ጊዜ ባንተ አገልግሎት ብዙ የተጠቀምን የተፅናናን ያለ ምክንያት የምንወድህ ብዙ አለን። ለክርስትያን እግዚአብሄር አብሮት እንዳለ ማሳያው ሞገስ ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው🤍
2026-10-05 17:27:34
11
Marlin✝️ :
ተባረክ🙏
2026-10-05 17:01:47
7
ukn5495 :
Egziabher abzeto abzeto Yebarkeh ante bereketachen neh 🫶🫶🫶
2026-10-05 16:33:31
12
Amen Dendir :
በረከታችን ነህ ይስዬ
2026-10-05 17:35:01
13
Yabu_Antipas :
behulum gize mnm west bethone wedhalew bante agelglot betam tebarkeyalew talak wedm bebezu tewdedaleh 🙏
2026-10-05 17:07:26
8
Betty Amrachwa :
our blessing ,Isaac
2026-10-05 17:45:21
0
Atmercy :
God bless you
2026-10-05 17:07:01
1
brownie 🤎 :
አንተ በረከታችን ነህ 🥰
2026-10-05 17:02:25
5
John :
Yiseye ትሁት ሰው እንወድሀለን🙌
2026-10-05 18:48:18
5
የቆምኩት መሰረቴ የክርስቶስ ደም ነው :
ትሁት እንቁ ዘማሪያችን ይሴ በጣም ደሰ ብሎናል
እኛ በደሰታ ተቀብለናል
ከእኛ በላይ ለአንተ የሞተለት ጌታ ለአግልግሎት ትገባኛለህ ብሎ ታማኝ አድረገው የሾመው ኢየሱስ ከእኛ ባላይ በደሰታ ተቀብሏል።
2026-10-06 02:38:06
2
zoe :
እንኳን አመለጥክ ... እንደዘመርከው ባለ ብዙ ምህረት ደግ አባት አለን ...We love u
2026-10-05 18:56:23
4
SAM_LYRICS💎 :
"ይቅርታ ሽንፈት ሳይሆን የልብ ታላቅነት ነው፤
በይቅርታ ውስጥ እውነተኛ ድል አለና!
እኛ ስንታረቅ፣ ፍቅር ሲነግስ...
ተሸናፊው ሰይጣን ብቻ ነው።" 🕊️❤️"ድል አለ ተመስገን ላለ"🔥🔥🔥
2026-10-05 18:55:19
3
Yetemwork Girma :
ዛሬ ካሳሽህን አሸነፍከው እግዚአብሔር ይመስገን የረዳህ ይባረክ ሊያሸማቅቅህ ያለውን በይቅርታ ተበቀልከው
እሰይ እልልልልልልል እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 20:35:14
2
Dawit Jesus is Lord @32 :
Tebarek
2026-10-05 21:03:03
1
ዘጻአት :
ጌታ ይባረክ ሰማነውም ተቋረጠም በንሰሐ መመለስህ ነው ዋናው ነገር ተባረክ ሌሎች ዘማሪያን በብዙ ትከሰሱ አላችሁና ከይሳቅ ተማሩና በንሰሐ ተመለሱ ወንድሚዊ መልዕክቴ ነው።
2026-10-05 22:09:13
1
To see more videos from user @yishaksedik, please go to the Tikwm
homepage.