@tegene43kebele: #ወንዶች_ስሙኝ😔💔🙏 #ባለትዳሮች #ሴቶችናወንዶች #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktokኢትዮጵያ @besufkad @Ake composer 🎹 @Haileab Ameha Kefyalew @Sedomartialart3 @@masterabnet @Hebtegiyorgis ድልድይ @Amanual Engineer

one ነኝ
one ነኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 16:57:40 GMT
27885
1065
65
327

Music

Download

Comments

sonofgodfo4
@dwe :
you right bro
2026-10-05 21:09:53
0
darlowmark2
darlow :
ብዙ ጊዜ ልብ ብላቹ ታቃላቹ? እቤት ውስጥ አባት ተገልሎ እናት በልጆች ተከባ አባት ያረገው ሁሉ ተረስቶ ጭራሽ ምግብ ሚለምን በ ቤተሰቡ ቡሊ ሚደረግ ስንት ወንድ እንዳለ በዙሪያቹሁ አስተውላቹኋል ?🤔
2026-10-05 21:04:25
31
waliin.waliif7
waliin waliif :
Era gud? Really.
2026-10-05 21:28:22
0
2y2etn
TeN :
ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው። ይገርማል !!!
2026-10-05 20:44:06
9
delqaqatube
Delqaqa tube :
awo hullum lik nw
2026-10-05 20:19:47
6
kumsachala
ras k :
የሚያሳዝነው ይሄን ሁሉ እየሰሙ የማይነቁ ወንዶች
2026-10-05 20:58:09
7
_ephi72
ephi72 :
በርታ ታሪኬን ነው የነገርከኝ
2026-10-05 19:34:15
19
habte477
Abusha :
ጥልቅ አስተማሪ ትንታኔ ምድር ላይ ለመኖር የሴቶችን ስነልቦና ማወቅ ለወንዶች እድሜያቸውን ያረዝማል ይባላል 👍🤝🤝🤝
2026-10-05 19:42:18
21
4bdul4z3z7
𝐀ᵃ𝐳𝖎𝐳𝖚🕸️ :
የደርስበት ያውቃል 😅😅😅
2026-10-05 21:09:25
5
user87372208578725
elijah🏗🏘🌁 :
ለምንድን ነው እንዲህ የሚያደጉት
2026-10-05 20:19:06
2
tesfish502
Tesfu Jo :
aytenal🙏 dersobinal😭
2026-10-05 17:49:41
3
mite8774
mite radiyater :
ameseginalew
2026-10-05 19:51:55
1
beranu.aderawe
Birhanu :
ምን እናድርግ ተዳ ልበትነው😁😁
2026-10-05 20:00:45
2
tade.tame
Tade.tame :
mamot ayshalem?
2026-10-05 20:08:59
3
ababa3632
ab :
100%
2026-10-05 20:29:26
2
natigswbptl
natha :
Iwinet new
2026-10-05 19:15:09
1
sint2055
sint :
ewenat nw
2026-10-05 20:04:19
4
gecho7178
አልዓዛር :
በጣም ትክክል ነህ።
2026-10-05 20:14:12
3
melegnawo
እኔ ነኝ :
ይገርማል በጣም አገላለፅህ።
2026-10-05 17:32:28
5
papyo005
papyo :
እኔ ግን ሚገርመኝ የሴት አያቴ ፍቅር ሂወት ነው ባሏ ቀድሞት ነው የሞተው ለሱ ያላት ፍቅር ይገርመኛል ያሳለፍትን ጊዜ ስታወራኝ ይደንቃል ያስቀናል በጨዋታ መሀል "ልጀ የናንተ ጊዜ እኮ ክፍ ነው" ያለችኝን ግን መቸም አልረሰውም በጣም ሚሳዝን ነገር ስታይ ደግሞ አያቴ ትዝ ይላታል"አንተማ ትተህኝ ሄድክ" ትላለች እሱ ከሞተ በሆላ መኖርዋን አትወደውም በጣም አቅብጦ እናዳኖራት ነው ሁልጊዜ ምታወራኝ አሁን እርሶም ከምትወደው ባልዋ ጋር ለመኖር ከሄደች 14 አመት ሆናት በሂወቴ ተሰበርኩበት ጊዜ አያቴን በሂወት ያጣሁ ቀን ነው ሴቶች እህት እናት አያት ናቸው የአያቶቻችን አይነት ፍቅር ይስጠን ጸሎቴ ነው🙏
2026-10-05 20:28:45
2
shemsu628
unknown :
thanks
2026-10-05 20:36:40
1
liond53
Li⭕n 💫 :
አይገርምም እውነት ነው
2026-10-05 18:54:36
3
user61852771378720
ዞሲማስ :
የሚገርም ምልከታ ነው
2026-10-05 19:46:01
2
user4040561521080
jovani :
እውነት ነው
2026-10-05 19:10:34
1
hahu260
k :
ትክክል
2026-10-05 19:24:19
1
To see more videos from user @tegene43kebele, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About