@ebc_tiktok: ኢትዮጵያዊ ስልጣኔ ከመገንባት ማንም አያስቆመንም #Ethiopia #PmAbiyAhmed #EBC

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 17:12:35 GMT
10865
1967
47
81

Music

Download

Comments

sami.tilahun960
Sami Tilahun :
በጣም ጎበዝ መሬ ነው ይችላል። ራኢ፣ ብቃትና ተግባራዊነት አለው። ያለውን ይፈፅማል ከፍታን ይወዳል ዝርክርክነትን ይጠላል። ይሄ ሁሉ ውርጅቡኝ እየወረደበት ተሸክም ስራ መስራት ይችላል፣ ይታገሳል፣ ምህረት ይሰጣል ። የቁርጥ ቀን ፌት ለፌት ግንባር ለግንባር አይን ለአይን ይጋፈጣል። አለማድነቅ አይቻለም፣ ተአምር ሰሬ ነው። የመንግሰቱ አዳካሚዋች ትንንሸ ጉዳዬች ይመስላሉ ግን ሳይታወቅባቸው ዋና ትልቁ አደገኞች ናቸው። እነሱም፣ መንገድ ትራንስፖርት፣ ወረዳዋች፣ ገቢዎች፣ መሬት አስተዳደሮች፣ደንቦች፣ ፓርኮች፣ ጤና ቢሮዎች፣ ንግድ ፅህፈት ቤቶች፣ ጉምሩኮች ናቸው። ልክ ክብርት ከንቲባችን በእንድ ጊዜ የመንገድ ትራንስፖርት ትራፌክ ቁጥጥር የሚባሉትን መንጥራ ጎዳናውን ነፃ እንዳደረገችው ሌሎችም መስራቤቶች ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ አለበት፣ የዲጂታል አንድ መአከል የመሶብ አገልግሎት ሌብነትን፣ ጎቦን፣ ግልምጫን እያሰቀረ ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው ይቀጥል ። እንደ እኔ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ፌደራል መንገዶች አለ ኬላና ሰቆቃ ነፃ ከሁኑ ህዝቡ እራሱ ኢኮኖሚውን ያስተካክለዋል፣ ያሳድገዋል ብዬ እገምታለሁ። ለተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስተራችን መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ።
2026-10-05 17:20:53
14
fasilsanjaw1
fasil sanjaw :
አቢቹ መሪያችን አሰብ ወደባችን።
2026-10-05 17:42:50
1
tawfeeqaddis
TQ ☪️ 🇪🇹 :
ከ25 ዓመታት በላይ ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ አድምጫለሁ፣ አይቻለሁ፣ አንብቤያለሁ፣ መርምሬያለሁ፣ ተሳትፌያለሁ፣ አሁን ላይ ኢትዮጵያን ለመምራት ከዶ/ር አብይ የሚሻል ፖለቲከኛ የለም።
2026-10-06 06:22:19
3
tiktok.comefremsuyum430
🔥Efa suyume🔥✌️👈 :
2026-10-05 17:23:41
3
eyes.of.everythin
eyes of everything :
asab metanilish wede balebetochish timeleshalesh💪💪💪💪💪 manm mnm ayametam let's go ethiopian
2026-10-05 17:16:33
0
henalex4
clori alexis :
🫡boss asseb engenagn🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-08 18:59:10
0
1allworldmuslim1
1allworldmuslim1.☝️🆚❌⁉️👎⁉ :
first comment 😂😂🤣🤣🤣
2026-10-05 17:14:55
1
service_1996
service 🛎️ :
ኢትዮጵያ ትኑርልን
2026-10-05 17:18:25
1
bhlove02
singer🎸 belay🎤 :
king 👑
2026-10-05 20:26:54
0
juhareendiresjema
juhareendiresjema :
❤️❤️❤️❤️❤️ጀግና
2026-10-05 19:10:16
0
sameer_noor92
~𝓢𝓪𝓶𝓲𝓻 𝓝𝓾𝓻𝓮𝓭𝓲𝓷🇫🇷 :
زعيم الشرق الأفريقي 👑🇪🇹💪
2026-10-05 19:18:06
1
lij_mikiyas
Mikiyas :
2026-10-05 21:07:31
0
mozzza1224
gadafi music ✍️🎧🎹🎼 :
አብቹ ጀግና መሪ አርቆ አሳቢ
2026-10-05 18:59:48
0
zuzufamily1
A :
2026-10-05 19:03:03
0
abdusalam7555
Äɓďīī 🌍⁷___🦅 :
2026-10-06 08:20:45
0
tiktok.comefremsuyum430
🔥Efa suyume🔥✌️👈 :
2026-10-05 17:23:58
1
tiktok.comefremsuyum430
🔥Efa suyume🔥✌️👈 :
2026-10-05 17:23:36
1
ansarwabi
fami :
❤️❤️❤️
2026-10-05 20:59:00
0
wawa.old
123 :
2026-10-05 18:00:03
0
user7279979187454
cr7 :
first
2026-10-05 17:18:28
0
henalex4
clori alexis :
🫡boss asseb engenagn🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-08 18:59:44
1
zomaye7
🛡️Darian✨ :
my hero!
2026-10-05 17:19:31
0
getachew.bayu0
Getachew Bayu :
ማምሌላ id....
2026-10-05 17:19:39
1
tomiti0
Tomiti🇪🇹💞 :
denkem selitane ye dron mukera new selitane
2026-10-05 17:50:27
0
bahiru.man4
baya_man visuals 📹 🎥 :
zoom alibezam hap shoot tetekemu 💘
2026-10-05 17:23:58
0
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About