@wegegnaw: ‹‹ወርሃ ፅጌ›› "ፅጌ" ማለት አበባ ማለት ሲሆን በዚህ ወር የፅጌሬዳ አበባ የሚፈካበት ወር ነው። ይቺ 40 ቀን "ወርሃ ፅጌ" በመባልም ይጠራል። ፅጌሬዳም በመዓዛዋ ደስ ታሰኛለች፣ በውበቷም ዓይንን ትማርካለች። በዚህም እመቤታችንን እንመስላታለን፤ ጉድፍ የሌለባት፣ የሥጋና የነፍስ ድንግል ናትና። በነገረ ማርያም እንደተጻፈው፣ ጌታችን ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ኄሮድስ ሊገድለው ሲፈልግ፣ መልአኩ ለዮሴፍ፦ «ተነስተህ እናቱንና ብላቴናውን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ» አለው። በዚህም እመቤታችን ልጇን ይዛ ከዮሴፍ ጋር ወደ ግብፅ ተሰደደች። እመቤታችንም ልጇን ይዛ ከዮሴፍ ጋር ወደ ግብፅ ከመስከረም-26-ህዳር-6 ተሰደደች። ፆመ ፅጌ የአዋጅ ፆም አይደለም፤ የእመቤታችንን ፍቅር ያለው ሰው ስደቷንና መከራዋን ለማስታወስ በውዴታ የሚፆመው ፆም ነው። ፆመ ፅጌ የድንግልን ስደት ለምለም አካላቷ ያልጠና ሰውነቷ ጥፍሯ እስኪነቀል ድረስ በሀሩሩ በውርጭኝ ያለ ሀጢያቷ እንግልት በማየቷ በረከትን ለማግኘት እንፆማለን ማለት ነው። የተባረከ ፆም እንዲሆን ፍቃዷ ይሁንልን🙏#ወርሀ_ፅጌ🌹🌹🌹 #ማርያም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወገኛው
Region: ET
Monday 05 October 2026 17:24:10 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wegegnaw, please go to the Tikwm
homepage.