@samwell10: Out of sight, out of mind? 🧠 If you love hanging out with people, but completely forget about them the moment they leave, psychology says it’s often an Avoidant Attachment defense mechanism rooted in childhood. When early care is inconsistent, the brain shields itself from the pain of loneliness. #creatersearchingsight #fvp #Psychology #Love   #Relationship

Sam-Well🧠
Sam-Well🧠
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 18:02:30 GMT
243610
27711
1010
4112

Music

Download

Comments

user9429237618245
Selam smart :
እኔም እናቴ እራሱ አትናፍቀኝም ጌታን😁
2026-10-05 19:15:26
983
blacka1i
blacka1i :
Deattachment issue 😅 i'm ikay
2026-10-06 07:49:35
0
user7878878787878787878
mima :
እረስቼቸው ስታወራ ትዝ አሉኝ🤣
2026-10-05 18:27:26
1451
sari06290
🦋sari🦋 :
በዚህ ባህሪዬ ብዙ ሰው አስቀየምቁ ግን ምን ላርግ 🥺🥺🥺
2026-10-05 18:44:22
209
befiyad0
befiyad :
በልጅነቴ ምንም አይነት ያጋጠመኝ ነገር የለም ለዚህ የሚያበቃ ግን አሁን ላይ እሄ በሀሪ አለብኝ Why?
2026-10-05 18:40:55
119
air.core1
ᵐˣ𝗔𝗜𝗥 ♏ :
ግን ምወደው ባህሪዬ ነው
2026-10-06 04:30:58
342
officialmisshelena3
Official Miss Helena ✨ :
are tezem ayelugnm. maryamn hule yegeremegnal gn lemndenwu😳
2026-10-05 19:04:12
2
abmaki22
Abrshe & Maki :
እኔኮ የተለየው ፍጥረት የሆንኩ መስሎኝ ለካ ሁሉም ነው 😁😁😁😁
2026-10-06 05:52:25
61
user8481108708343
user8481108708343 :
ደስ የሚለኝ በሀሪዬ ነው አንተንም አሁን እረሳሀለው
2026-10-06 05:34:01
136
tsitil
tsion :
my problem and I like it
2026-10-05 19:43:40
1
19naf21
እንደ ሃሳብ.... :
መልሴን አገኘሁ😎 አለመናፈቅ አደለም ትዝ አይሉኝም😳
2026-10-06 10:25:58
14
meba0227
𝙢𝙮 𝙨𝙚𝙘𝙧𝙚𝙩 🤐🤫 :
እኔ ሰዉ አይናፍቀኝም ግን ከቤተሰቦቼ ጋር አይገናኝም
2026-10-06 14:09:55
9
seni24366
seni :
I have this feeling my entire life
2026-10-05 18:47:26
1
user2980886901887
የአባቷ ልጅ🥰 :
እናቴ ምንም አይነት ፍቅርና እንክብካቤ አልሰጠችኝም ነበር ለዝህ ልሆን ይችላል?
2026-10-05 18:53:20
30
m9159236kn6
''𝙯𝚞𝙯𝚞"❤ :
ወላሂ አዎ አንድ ሰው አይናፍቀኝም ከሰው ጋር ስገናኝ ደስ የሚል ጊዜ አሳልፋለሁ ከዛ ቡሀላ ጭራሽ ትዝ አይሉኝም 😁ወዲያውኑ ነው የምረሳቸው 😳
2026-10-05 20:09:19
34
engineer.papa32
engineer papa🤴🤴🤴👑 :
ምንም ማድረግ አይቻልም አሁን ገና ትዝ አሉኝ
2026-10-06 14:42:53
5
user5590194048465
🎸ℎ𝑖𝑘𝑎 🏍🖤 :
eneko techawach negn sagegnachew sihedu eresachewalewu lemn eyalkugn neber
2026-10-05 18:36:30
1
tehitenaelsa
ትሕትና🦋 :
en manm Tez aylgem
2026-10-05 18:13:24
24
hanitaye72
hani🎀 :
ጥናቱን ልክ ነው ግን i love this my personality 🫣
2026-10-05 20:07:07
44
judimobile2325
Judi :
bchayen aydelehum temesgen😁
2026-10-05 18:43:46
54
wndyeblya1
Wndye向上Bly :
በሽታ አይደለም አ.. ምንም ነው ማይናፍቀኝ.. ተለያይተን በሰላም ገባህ ብሎ ሲደውሉ እራሱ አላነሳም
2026-10-06 07:12:57
12
simitu.simitu
❤️🎧🎶simu :
ኣሁን እንደዚ እየተሰማኝ ነው
2026-10-05 18:12:26
8
user68785704504314
ደግነት ለራሥ ነው :
ማርያምን ማንም አይናፍቀኝም 😁😁😁
2026-10-05 18:36:10
6
mormodeno
SEYOUM✍️🍋💫 :
በጣም ደስ ከሚለኝ የራሴ ባህሪ ሰው የሚባል ፍጡር መቸም አይናፍቀኝም✌️
2026-10-05 20:03:38
5
leylaley158
Leyla🦋⚡️ :
ችግራችን ካወራህ አይቀር መፍትሔ ካለው በ part 2 ወዬ በለን🥺✌️
2026-10-05 20:22:24
5
To see more videos from user @samwell10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About