@janomedia11: ከያኔው ፓርላማ ለትውስታ #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ እና ኤቨንትስ

ጃኖ ሚዲያ ና ኤቨንትስ🎙️🧨
ጃኖ ሚዲያ ና ኤቨንትስ🎙️🧨
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 18:22:28 GMT
167642
11050
152
968

Music

Download

Comments

8z4www
@#&$*?! :
ይሄው አሁን ኢኮኖሚያችን ካንሰር ይዞት አርፏል 😁
2026-10-05 22:22:25
464
abelaa744
Moon77u :
ቴዲ ግን ይሄን ድንቅ ፓለቲከኛ ነው ልትሞግት የተነሳህው
2026-10-06 04:50:21
193
fkduniv
ስነ ስርዓት 🫵 :
ፓርላማው እራሱ ግርማ ሞገሱ 👌👌👌🥰🥰
2026-10-05 20:07:12
314
its.robu
♠Ry M.N.C🥷♠ :
አሁን እንዲ ይቻላል 😭
2026-10-05 20:58:00
138
eskendir.desta
Lalalalapapa :
መለስ ሲሰማ ከልቡ ነው🤔🤔🥰
2026-10-05 20:43:33
138
yosephasrat592
Robaa 1983 :
ልደቱ ይችላል !!
2026-10-05 19:44:14
96
surafelmezgebu986
nat :
ድሮ ህዝብ ይበላ ነበር ስጋቱ እንዳይርበው ነበር
2026-10-05 22:25:11
52
estifkiflay
Estifkiflay :
መሌ የ መለሰው መልስ ይለቀቅ
2026-10-06 04:30:19
78
the.truth.came
🙅 :
30 አመት እንዳወራ 30 አመት ሙሉ አብሮ የሰራቸው ጋር እንደተጣላ 30 አመት አንድ ነገር ሳያሳካ ደሞ መጨረሻ ላይ ህዝብን ሰድቦ ቁጭ
2026-10-06 07:52:51
14
snailphantom
snailGhost :
ድሮም, አሁንም ፖርላማው ቲያትር ነው😂
2026-10-05 20:17:18
28
isrugebru
ISRU GEBRU :
ያኔ ፓርላማ እያለ በልጅነታችን
2026-10-05 20:08:40
60
hailthepatriarchy
Chebude Dande MD . Following :
መሌ ይቅር በለን 😭😭😭😭
2026-10-06 18:16:49
17
wassieadane247
Wassie Adane :
እውነትም ፖለቲካን ልደቱ ፈጠራት ቢባል ማጋነን አደለም
2026-10-05 20:45:42
19
user4938361708155
thitna teshager :
መሌ በጣም ነው የሚሰማው
2026-10-06 05:15:26
15
ezrawodajo
nemar :
አይ፡ፓለቲካ፡አይ፡ብቃት ወርቃማው፡ዘመን
2026-10-06 06:00:44
13
nebakent4
Neba :
አስቲውሳለው ምርጥ ጥያቄ ነበር። ቀጣይ ደግሞ መለስ የመለሰውን ቅልብጭ ያለ ትክክለኛ መልስ ፖስት አድርግ።
2026-10-05 19:55:58
12
eyobfikir
eyobfikir785 :
አይ ጊዜ
2026-10-05 19:29:41
6
user95820962287236
ሰውን ለመርዳትሰውመሆንበቂነው :
ምንዋጋለው ጀግናሠው
2026-10-05 19:19:51
11
beza.michael
Beza Michael :
ምርጥ ትውስታ ለዛ የነበረው ጊዜ
2026-10-05 20:53:46
5
john34216
Yohannes :
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፓርላማ በነበራት ጊዜ
2026-10-27 13:15:45
6
d.a.n.i_194
ዳኒ :
ያኔ የነበረው ክርክር ስለ ህዝብና ህዝብ ብቻ ነው
2026-10-06 06:03:33
5
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐🤝
2026-10-06 04:49:35
5
lelahdbijbshiwighsh56fs
ቃርያ 🌶️🌶️ :
ልደቱ እኮ 👌
2026-10-06 07:00:51
3
user79032611195840
tade mane :
ጀግና የጀግና ልጅ
2026-10-06 06:21:34
3
yohanse591
yohanse :
አቤት ፓርላማማማማማ ነበርር
2026-10-06 12:44:18
3
To see more videos from user @janomedia11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About