Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@olivierimmobilier0: Appartement 5 pièces disponibles immédiatement 980€ 100m2 WhatsApp et apel :+33756999426 #pourtoi#location#paris
Olivier immobilier
Open In TikTok:
Region: BY
Monday 05 October 2026 18:49:25 GMT
510
11
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.54MB
)
Watermark .mp4 (
2.77MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @olivierimmobilier0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🙏 Quero fazer um teste de fé. Se *Deus* é o primeiro na sua vida, escreva *"DEUS ACIMA DE TUDO!"* nos comentários. Vamos ver quantas pessoas têm coragem de declarar isso publicamente. ❤️ . . . . .
መስከረም 23/2019 ዓ.ም (ዘህዴድ ዕለታዊ ዜና ) አዲስ አበባ — የብልጽግና መንግሥት "የአንድም ሕዝብ ጥያቄ በጠብመንጃ አፋሙዝ ምላሽ አያገኝም" የሚለውን መርህ ቢያራምድም፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገሩ የመጡ በርካታ ሕገመንግስታዊ የሕልውና እና የዕራስ አስተዳደር ጥያቄዎች አሁን ድረስ አጥጋቢ ምላሽ አላገኙም። አሁንም የጥያቄው ባለበቶች አፋጣኝ ምላሽ እየጠየቁ ይገኛሉ። በክልሉ ላለፉት አምስት እስከ ስምንት ዓመታት የታዩ የአመራር ቸልተኝነቶችና የሕዝብን ጥያቄዎች አግሎ የማቆየት ልምዶች፣ በርካታ ማህበረሰቦች የትጥቅ ትግልን እንደ አማራጭ እንዲወስዱ አስገድዷቸዋል። አሁን ላይ ክልሉን ለመምራት ኃላፊነት የተረከቡት አዲሱ የክልሉ አመራር ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ እነዚህን የረጅም ጊዜ ጥያቄዎች በዕውቀት፣ በጥበብና ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመቀናጀት እንዲፈቱ የክልሉ ሕዝቦች ጥሪና አደራ አስተላልፈዋል። ➡️ የዘይሴ ብሔረሰብ ጥያቄ፡ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በልዩ ወረዳነት ለመደራጀት የጠየቀው የዘይሴ ሕዝብ ጥያቄ ላለፉት አምስት ዓመታት በአመራሩ አወንታዊ ምላሽ ባለማግኘቱ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በጸጥታ ኃይሎችና በብሔረሰቡ አባላት መካከል ደም መፋሰስ እንዲፈጠር ዋናዉ ምክንያት ሆኗል። ➡️ የቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ፡ የዞን አስተዳደራዊ መዋቅር እና የራስ አስተዳደር ጥያቄ በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ኢ-ሰባዊ መብት ጥሰቶችን አስከትሏል። ➡️ የኮንሶ እና የኧሌ ሕዝቦች የወሰን ግጭት፡ የሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች የረጅም ጊዜ የወሰን ማካለል ጥያቄ ባለመፈታቱ ከፍተኛ የደም መፋሰስ፣ የንብረት ውድመት እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ደርሰዋል። በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በተፈጠረ ግጭትም በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ በርካታ ነዋሪዎች ቤት አልባ ሆነዋል። ➡️ የጉማይዴ ሕዝብ ጥያቄ (ጋርዱላ ዞን)፡ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የቀረበው የልዩ ወረዳ ጥያቄ ሳይመለስ በመቅረቱ፣ በየዓመቱ ሕዝቦች እርስ በእርስ እንዲጋጩና ጦርነት እንዲያካሂዱ አድርጓል። ➡️ የኮሬ ዞን የጸጥታ ችግር፡ የዜጎች ደህንነት በመንግስት በአግባቡ ባለመጠበቁ ምክንያት፣ ከአጎራባች የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በሚነሱ የታጠቁ ኃይሎች ነዋሪዎች በየቀኑ የሞት ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ። ስለዚህ የመንግስት ዋናው እና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ብኖር የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ነው ። በቀጣይም በክልሉ ገነሮች ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አይጣፍጥም እንደሚባለው፣ መዋቅር ብቻ መቀየር በቂ አይደለም። የክልሉ ሕዝቦች ጥያቄዎች በወቅቱ፣ በእውቀትና በሰላማዊ መንገድ ካልተፈቱ ሰላም ማረጋገጥ አይቻልም። በመሆኑም፡ 👉 ቅድሚያ ለሰላም እና ለሕዝብ ጥያቄዎች፡ የክልሉ መንግስት እና የፌዴራል አካላት በመተባበር የዘይሴን፣ የኮንሶን፣ የኧሌን፣ የቁጫን፣ የጉማይዴን እና የኮሬን ሕዝቦች ጥያቄዎች በአፋጣኝ ሊመልሱ ይገባል። 👉 የአመራር ሚና፡ የተከበሩ ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ ሁሉንም ሕዝቦች በአንድ ዓይን በማየት፣ በክልሉ ውስጥ የሰላምና የዕውነት ተምሳሌት የሆነ አደረጃጀት ፈጥረው ችግሮቹን በሳይንሳዊ እና ፖለቲካዊ ፍልስፍና እንዲፈቱ ጥሪ ቀርቧል። "ሞት ይብቃ! ጦርነት ሰልችቶናል! የእናቶች እንባ ይቁም! የሕዝብ ጥያቄ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል!" "ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም" እንዲሉ፤ ሕዝባዊ ጥያቄዎች ካልተመለሱ እውነተኛ ለውጥ ሊመጣ አይችልም። የክልሉን ዘላቂ ሰላም እና የሰላም ተምሳሌትነት ለመገንባት፣ የክልሉ አዲስ አመራር ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ ከፌዴራል መንግስት ጋር በመቀናጀት እነዚህን ጥያቄዎች በከፍተኛ ዕውቀት፣ ጥበብ እና በሳይንሳዊ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊፈቷቸው ይገባል። ➡️ ማሳሰቢያ፦ "የክልሉ ሕዝቦች የረጅም ጊዜ የህልውና እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በዘላቂነት እንዲመለሱ የፌዴራልና የክልል መንግስታት በጋራ ምን ዓይነት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ብለው ያምናሉ?"
Does height really matter at this point #skit #meme #funny #height #girls
#copstiktok #bodycam #cops
🚨KAREN LOSES IT & LICKS MY CAMERA LENS! #audit #drama #karen #FIRSTAMENDMENTAUDIT
Fun fact paling menarik dari film Bapak Paling Jujur (2026)! Meskipun ini adaptasi dari film satir populer (O Candidato Honesto / Honest Candidate), dinamika politisinya kerasa "relate" banget sama apa yang sering kita lihat di dokumentasi atau berita politik sehari-hari. Bayangin seorang politisi pencitraan kelas berat tiba-tiba kena kutukan gak bisa bohong sama sekali di tengah masa kampanye. Semua obral janji manis dan script politiknya hancur berantakan karena mulutnya reflek nyeplos fakta jujur! Satir politik yang dikemas kocak sama sutradara Fajar Nugros ini seolah jadi cermin jujur buat realita politik kita. Kira-kira kalau politisi di dunia nyata beneran kena "kutukan jujur" gini, siapa yang paling kalang kabut ya? 🫢👇#bapakpalingjujur #jadibapakjujur #fyp #masukberanda #filmindonesia
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy