@big.sv07: สครับหอมถูกและดี

BIG
BIG
Open In TikTok:
Region: TH
Tuesday 06 October 2026 06:44:03 GMT
105
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @big.sv07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ  በዚሁ መሠረት፡- 1.  ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 2.  አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር 3.  ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 4.  አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 5.  ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 6.  ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 7.  ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 8.   ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 9.  ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 10.  መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 11.  አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 12.  ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 13.  አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 14.  ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 15.  ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 16.  አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 17.  ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 18.  አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 19.  ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 20.  መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 21.  ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 22.  አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል፡፡ ምክር ቤቱም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል፡፡ የአዲሱ የመደመር መንግሥት ተሿሚ ሚኒስትሮችም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ #የመደመርመንግሥት

About