@aka_kishkash: ኢትዮጵያዬ ህዝብሽ ይወድሻል 🥹✊🏽🇪🇹

Nati Moges
Nati Moges
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 19:29:22 GMT
3885
466
26
20

Music

Download

Comments

mikiyas__24
PM Mikiyas solomon ♰ :
ማለት ለምን ሁሌ እናሳብባለን ሀገራችን ጠላቷ Arrogance ነው አጉል ሀገር ወዳድ ነኝ ሚለውም ጨፍላቂ ነወረ ሀገሬን ጠላው ሚለውመ ግልፍተኛ ነው ማልስማማበት ሀገሬ ምርጫዬ እንጂ ሸክሜ ናት ብዬ አለማሰቤ ነው ሀገሬ እያቆሰለቺኝ አልሸከማትም ራሷን እስክታረም ጠርቤ ወይ ሞርጄ ሰራታለው ስሰራት ግን ሀገር ጠል ሚባል ታፔላ ሊለጠፍብኝ ይችላል ምክንያቱም ሃገር ሰዎች ከመሆነረ ወደ አንድ ግለሰብ ስለጠበበች
2026-10-05 21:44:11
2
borex22gizaw
borex gizaw :
አልደላንም ብላችሁ የጠላችኋት በግድ ውደዷት አንልም ግን ደሞ ኢትዮጵያን ከነህመሟ ችለን የተሻለ ነገን የምንመኝላት አለን !!!! ሀገር በምንም አትተካም
2026-10-16 19:06:59
1
aka_kishkash
Nati Moges :
ሀገሬ ሰው አላት ✊🏽
2026-10-05 19:37:54
10
abeni_offical
abeni_offical :
Well said Nati! But it will change. This to shall pass. All who have wronged her will be punished and the right way will come.
2026-10-05 21:31:38
3
torox035
Gen-z is Rising :
ሀገራችን የUAE መጫወቻ አደረጓት እነጂ
2026-10-06 10:08:23
2
mike_on_business
ማይክ on business :
ማስመሰል አልወድም ኢትዮጵያ የምትባል 100ሺ ለማይሞሉ ሰዎች ምቾት የምትሰጥ እና ለአብዛኛው የእንጀራ እናት የሆነች ሀገር ከብዙዎች ልብ ውስጥ ወጥታለች። የገዛ ዜጋዋን ምታስርብ፣ ምታጎሳቁል፣ ምትገድል፣ ምታሸማቅቅ፣ በፖለቲካ አመለካከቱ ምታስር፥ ዜጎቿን በተጋነነ ግብር የምትቀጣ፣ መዋጮዋ የማያልቅ፣ ቅጣቷ ወደር የሌለው፣ የማያባራ ጦርነት የሚንጣት፣ የወጣቷን የመስራት ፍላጎት የምትገድል፣ ስልጣን እና ብር ላለው ብቻ ሀገርነቷን የምታረጋግጥ የደም መሬት ናት። ሀገር ማለት System ነው፣ ሀገር ማለት concept ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ system ሚበጀው ለባለስልጣን እና ላለው ብቻ ነው ለሌላው ሌላው ደም እንባ እያለቀሰ በደረቁ ሀገሬ ፍቅሬ እያለ ውድ ህይወቱን ሳይኖር እንዲገብርላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ሰው ጥሏት የሚሄደው እኮ ለዚህ ነው።
2026-10-06 09:43:53
3
gedion.girma8
Gedion Girma :
ethiopian ergeman alebate bro
2026-10-07 01:59:11
0
selame842
Selame :
ተስፈኞችን ትፈትናለች ...... ያ አንድ ቀን ግን ምናልባትም በእኛ ዘመን ላይሆን ይችላል ትልቁ መሰረታዊ ችግር 'ኢትዮጵያ' የሚለዉን ሀሳብ የጋራ አንድ አረዳድ የለንም ለአንዳንዶቻችን እናት ስትሆን ለአንዳዶች ደግሞ እንጀራ እናት ናት ብለዉ ያስባሉ …. እንዳፍህ ያርገዉ ለማንኛውም ተስፋ አለመቁረጥ ከባድ ነዉ
2026-10-06 05:49:28
1
shef2774
Sheferaw Bahiru :
exactly 💯
2026-10-06 21:02:55
0
ethiosalsero
EthioSalsero🕺 :
አፍንጯችንን ተይዘን ነዋ☺️☺️☺️
2026-10-05 20:03:13
1
sparkling_f
sparkle facts :
yes we're here
2026-10-06 14:04:27
0
addisshow1
THE ADDIS SHOW/ አዲስ ሾው :
ሰላም ናቲ ስለ ስራ እንድናወራ dm አርገንልሀል can you check it Please
2026-10-06 09:39:20
0
iseeyoum
Liyotheo :
🥺🥺 እውነት ነው እሷን እያሰብን ቆሰልን እኮ
2026-10-06 09:01:42
0
tinsaezerfu_12
ት ን ሳ ኤ :
Word
2026-10-11 19:35:04
0
redvvvvvv
Rediet :
Amen ❤️❤️❤️
2026-10-05 19:31:33
1
sem97924
sem :
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ እኔ ባለፉት ብዙ አመታት ካንተ በተሻለ ለፍቼበታለው አየነው አየነው የተሻለ ይመጣል ሲባል የባሰበት መጥቶ ህይወትን ሲኦል አደረጓት ወጣቱ ልሰራ ሲል ቀድሞ አትሰራም የሚለው መንግሰት ነው ልሰደድ ሰትል አይሆንም ይልሀል ብቸኛው ክፍት የሰራ መሰክ መገዳደል ነው
2026-10-06 11:42:19
0
pickethiopianrealestate
Anteneh | Pick Properties 🇪🇹 :
❤️❤️❤️
2026-10-05 19:43:15
1
brock_nb
B-Rock :
✌️✌️
2026-10-06 15:49:19
0
To see more videos from user @aka_kishkash, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About