@abiyahmedali: የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ያለ ባሕር በር እውን ሊሆን አይችልምና በሰጥቶ መቀበል መርህ ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር እንዲኖራት ተግተን እንሠራለን። #የመደመርመንግሥት

AbiyAhmedAli
AbiyAhmedAli
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 19:37:08 GMT
77775
15351
557
993

Music

Download

Comments

nesru577
𝓑𝓻𝓾𝓷𝓸 𝓙𝓮𝓻𝓷𝓪𝓷𝓭𝓮𝓩 :
gotta Kenyan like godha 🥰
2026-10-06 14:43:45
1
esmizro41
esmaaeilll :
የፎሎ ቻሌጅ ይጀመርለት ለመሪየያችን
2026-10-05 19:40:54
176
alaa.jaafar14
AALAA 💲JAAFAR 《💲》 :
Abichuu king of king 💪 🤴 🙌
2026-10-06 12:15:39
3
haseneisa34
Hasen Broker work :
መሪነት ከጥበብ ጋሲሆን አንተን ይመስላል💪
2026-10-05 19:47:37
51
kume4111
kume :
Jegnachin kuratachin Abatachin Meketachin 1000Amet nigesilign 🥰🥰🥰
2026-10-06 09:27:52
1
ture978
MINTE :
we love you boss
2026-10-05 19:41:34
3
opto_ab
𝙤𝙥𝙩𝙤 🌴 :
አባቴ ሺ አመት ሳቅልኝ
2026-10-05 19:45:09
41
mimibalchae
mimi&mayeki👪 :
አንተ በታሪክ ሳይሆን ኖሬ ስትመራን ስላየሁ እድለኛ ነኝ 💪🙏
2026-10-06 04:44:51
10
ketilelisa
Keti Humanity :
የኔ ጀግና መሪ ሺ አመት ንገስልን ታስፈልገናለህ❤️❤️❤️❤️
2026-10-05 19:40:26
35
bersu129
Bersu✨ :
:እኔ ሌላ ምንም አላም ጌታ አሁንም በፀጋው ደግፎ ያቁምህ እወድሃለሁ ❤️q
2026-10-05 21:20:04
12
asegid.zenebe.bek
Asegid Zenebe Bekele :
የጉድ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹
2026-10-06 09:01:20
5
blackboyshard
🔐🔐⚔️🔐⚔️ :
my blood ❤️
2026-10-05 19:40:57
5
sonjesus03
ሀንኤል :
የኢትዮጵያ ዕንቁ ወርቅ መሪ እንወድሃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-05 19:40:20
11
walia.edit
Walia Edit :
2026-10-05 19:44:02
9
ahmedtoleha1188
𝗔𝗵𝗺𝗲🦅 :
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራቺን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትሆነው ወደ ነበረችበት ቀይባህር ድንበር ስትወጣ ነው የእርሶ 👑ንግስናም የዛኔ ነው የሚደምቀው አንዳንድ የሃሳብ ልዩነት ቢኖሩም የርሶ 🥰ፍቅር
2026-10-05 19:41:10
10
mastewalniguselem
🇪🇹Ethio_Truth :
በትክክል...... ኢትዮጵያ የባህር በር ያስፈልጋታል
2026-10-06 04:00:20
6
funofdrabiyahmedali
the emperor :
king is here
2026-10-05 19:44:13
1
tekalegn888
Tekalegn :
ጤና ይስጥልኝ ክቡርነቶ እኛ የአዲስ አበባ ሞተረኛ ሰረተን እራሳችን ቤተሰባችንን እንዲሁም አገራችን የምንጠቅም እና የምናስተዳድርበት ስለሆነ ፍትህ እንሻለን የተከበሩ ክቡር ሚኒስቴር ከሰላምታ ጋር
2026-10-06 11:02:56
0
gerbaano
GARBA ANO ⭐️ :
አባይ ግድባችን አሰብ ወደባችን ኤርትራ ግዛታችን እትዮጵያ ሀገራችን Dr. ዐብይ መሪያችን ብልፅግና ፓርትያችን let we go Aseb 💪
2026-10-06 17:37:30
5
yabtsega432
yt :
እግዚአብሔር ዘመንክን እና የስራ አሳብህን ይባረክ. በሁሉም አግራት መሪ ላይ ተቀባይንት በዕጥፍ ይጨምር god bless you 🙏🙏🙏🙏
2026-10-06 18:21:29
1
toffaa40
Toffee 5G Jimmaa shabee :
wwww
2026-10-05 19:40:22
2
user39999202
biruk shmelis :
ቆፍጣናው🥰
2026-10-06 06:52:02
2
beri1beri2
♛𝕭𝖆𝖉𝖒𝖆𝖓𝖐𝖎𝖑𝖑𝖆♛ :
enkuan dehna koyachu elalew
2026-10-05 19:41:10
3
yeras921
𝙮𝙚𝙧𝙖𝙨♒️ :
ጀግናችን🥰🔥
2026-10-05 22:17:38
3
ashubestashubestgmail.c2
ashu king :
የምንኮራብክ መሪያችን መልካም የስራ አመታት ይሁንልክ 💪💪💪🙏🙏🙏🤴🤴🤴
2026-10-05 19:49:43
4
To see more videos from user @abiyahmedali, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About