@natalieanna: the reset I truly need is away from my phone 😅 #noscrollsunday #sundayreset #microinfluencer

NATALIE ⋆˚𝜗𝜚˚⋆
NATALIE ⋆˚𝜗𝜚˚⋆
Open In TikTok:
Region: US
Monday 05 October 2026 22:06:15 GMT
336
31
4
1

Music

Download

Comments

luispadovani1
luis padovani :
thats freaking awesome!!! I really need to do this,it will be challenging
2026-10-06 01:56:26
1
earthtokarisa
earthtokarisa :
Love the idea of no scroll Sunday
2026-10-06 01:15:38
0
padovaniv1
VPadovani :
That’s such a great habit to make. I’m gonna try
2026-10-05 22:30:12
1
To see more videos from user @natalieanna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መስከረም 23/2019 ዓ.ም (ዘህዴድ ዕለታዊ ዜና ) ​አዲስ አበባ — የብልጽግና መንግሥት
መስከረም 23/2019 ዓ.ም (ዘህዴድ ዕለታዊ ዜና ) ​አዲስ አበባ — የብልጽግና መንግሥት "የአንድም ሕዝብ ጥያቄ በጠብመንጃ አፋሙዝ ምላሽ አያገኝም" የሚለውን መርህ ቢያራምድም፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገሩ የመጡ በርካታ ሕገመንግስታዊ የሕልውና እና የዕራስ አስተዳደር ጥያቄዎች አሁን ድረስ አጥጋቢ ምላሽ አላገኙም። አሁንም የጥያቄው ባለበቶች አፋጣኝ ምላሽ እየጠየቁ ይገኛሉ። ​በክልሉ ላለፉት አምስት እስከ ስምንት ዓመታት የታዩ የአመራር ቸልተኝነቶችና የሕዝብን ጥያቄዎች አግሎ የማቆየት ልምዶች፣ በርካታ ማህበረሰቦች የትጥቅ ትግልን እንደ አማራጭ እንዲወስዱ አስገድዷቸዋል። አሁን ላይ ክልሉን ለመምራት ኃላፊነት የተረከቡት አዲሱ የክልሉ አመራር ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ እነዚህን የረጅም ጊዜ ጥያቄዎች በዕውቀት፣ በጥበብና ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመቀናጀት እንዲፈቱ የክልሉ ሕዝቦች ጥሪና አደራ አስተላልፈዋል። ➡️ የዘይሴ ብሔረሰብ ጥያቄ፡ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በልዩ ወረዳነት ለመደራጀት የጠየቀው የዘይሴ ሕዝብ ጥያቄ ላለፉት አምስት ዓመታት በአመራሩ አወንታዊ ምላሽ ባለማግኘቱ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በጸጥታ ኃይሎችና በብሔረሰቡ አባላት መካከል ደም መፋሰስ እንዲፈጠር ዋናዉ ምክንያት ሆኗል። ➡️ የቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ፡ የዞን አስተዳደራዊ መዋቅር እና የራስ አስተዳደር ጥያቄ በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ኢ-ሰባዊ መብት ጥሰቶችን አስከትሏል። ➡️ የኮንሶ እና የኧሌ ሕዝቦች የወሰን ግጭት፡ የሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች የረጅም ጊዜ የወሰን ማካለል ጥያቄ ባለመፈታቱ ከፍተኛ የደም መፋሰስ፣ የንብረት ውድመት እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ደርሰዋል። በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በተፈጠረ ግጭትም በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ በርካታ ነዋሪዎች ቤት አልባ ሆነዋል። ➡️ የጉማይዴ ሕዝብ ጥያቄ (ጋርዱላ ዞን)፡ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የቀረበው የልዩ ወረዳ ጥያቄ ሳይመለስ በመቅረቱ፣ በየዓመቱ ሕዝቦች እርስ በእርስ እንዲጋጩና ጦርነት እንዲያካሂዱ አድርጓል። ➡️ የኮሬ ዞን የጸጥታ ችግር፡ የዜጎች ደህንነት በመንግስት በአግባቡ ባለመጠበቁ ምክንያት፣ ከአጎራባች የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በሚነሱ የታጠቁ ኃይሎች ነዋሪዎች በየቀኑ የሞት ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ። ስለዚህ የመንግስት ዋናው እና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ብኖር የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ነው ። በቀጣይም በክልሉ ገነሮች ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አይጣፍጥም እንደሚባለው፣ መዋቅር ብቻ መቀየር በቂ አይደለም። የክልሉ ሕዝቦች ጥያቄዎች በወቅቱ፣ በእውቀትና በሰላማዊ መንገድ ካልተፈቱ ሰላም ማረጋገጥ አይቻልም። በመሆኑም፡ 👉 ቅድሚያ ለሰላም እና ለሕዝብ ጥያቄዎች፡ የክልሉ መንግስት እና የፌዴራል አካላት በመተባበር የዘይሴን፣ የኮንሶን፣ የኧሌን፣ የቁጫን፣ የጉማይዴን እና የኮሬን ሕዝቦች ጥያቄዎች በአፋጣኝ ሊመልሱ ይገባል። 👉 የአመራር ሚና፡ የተከበሩ ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ ሁሉንም ሕዝቦች በአንድ ዓይን በማየት፣ በክልሉ ውስጥ የሰላምና የዕውነት ተምሳሌት የሆነ አደረጃጀት ፈጥረው ችግሮቹን በሳይንሳዊ እና ፖለቲካዊ ፍልስፍና እንዲፈቱ ጥሪ ቀርቧል። ​"ሞት ይብቃ! ጦርነት ሰልችቶናል! የእናቶች እንባ ይቁም! የሕዝብ ጥያቄ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል!" ​"ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም" እንዲሉ፤ ሕዝባዊ ጥያቄዎች ካልተመለሱ እውነተኛ ለውጥ ሊመጣ አይችልም። የክልሉን ዘላቂ ሰላም እና የሰላም ተምሳሌትነት ለመገንባት፣ የክልሉ አዲስ አመራር ዶክተር ተስፋዬ ብልጅጌ ከፌዴራል መንግስት ጋር በመቀናጀት እነዚህን ጥያቄዎች በከፍተኛ ዕውቀት፣ ጥበብ እና በሳይንሳዊ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊፈቷቸው ይገባል። ➡️ ማሳሰቢያ፦ "የክልሉ ሕዝቦች የረጅም ጊዜ የህልውና እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በዘላቂነት እንዲመለሱ የፌዴራልና የክልል መንግስታት በጋራ ምን ዓይነት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ብለው ያምናሉ?"

About