@dr_nuradis_kenaw: #²⁵ ኖርዌይ በረከቷ ይደርብን...... The Cool Contry...................... #ሸገር_ኤፍኤም_መቆያ_Sheger_fm_Mekoya #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ #ኖርዌይ_Norway_Haland_ሀላንድ

Dr. Nuradis Kenaw
Dr. Nuradis Kenaw
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 October 2026 22:23:07 GMT
216105
27745
214
2115

Music

Download

Comments

redwannewtraditionalhab4
Redwan habesha 👑🇪🇹🇪🇷 :
ኢትዮጵያ የተባረከች ሃገር
2026-10-06 05:38:46
197
user1702832195614
richo :
እንደዉ ፈጣሪዬ እዚህ አገር ባልፈጠር ግን ምን ነበር😏😏
2026-10-06 03:47:04
133
wainshet54
ሀይማኖት፣ብርሀኔ :
እኛ ግን ተረግመን ነው
2026-10-06 06:01:19
143
khalidhusein1
khalid Husein :
ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር የተባለው ሳክስ ነዉ ማለት ነዉ
2026-10-06 18:10:51
28
assefa.getahune8
Assefa Getahune :
አይይይይ የኛ ሀገር ግን ከሌላ ፕላኔት ነዉ የመጣነዉ
2026-10-06 04:31:10
55
tadesse.tafere
Tade the man :
እናት ኖርዌይ በረከትሽ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-06 07:21:49
59
user6081741988161
The hustler :
ከዛ ገንዘብ ደስታ አይገዛም ይልልሀል ሞኙ ህዝቤ
2026-10-06 10:15:35
36
mokeu7
Moke U23 :
HALAAND ነው
2026-10-08 17:02:56
3
ayda2198
ayda2198 :
ያረቢ የኛስ ሀገር መቼ ነው እንዲ ምሆነው🥺
2026-10-06 11:08:00
3
getachewbekele46
Gech :
5. ከገንዘብ ፍቅር ራቁ፤ ያላችሁ ይብቃችሁ፤ እግዚአብሔር “ከቶ አልጥልህም፤ ፈጽሞም አልተውህም” ብሎአል። 6. ስለዚህ በመተማመን፥ “ጌታ ረዳቴ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?” እንላለን። ዕብራውያን 13:5-6 (አማ05)
2026-10-06 03:14:05
9
tadelo.abay5
Tadelo በቆልት :
እኛ ጦርነት ህዝባችን መግደል ነው ያሰለጠነው አይ
2026-10-06 16:44:53
9
comn.com
Certified Mercy💃 :
ጌታ ሆይ እንደገና ከተፈጠርኩ ኖርዌይ ፍጠረኝ🤲🤲🤲
2026-10-06 13:17:46
13
bekaabera0
user4669949574018 :
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ነች ወሬ ብቻ
2026-10-06 06:56:25
8
robeljoseph
robel :
የኛዎቹ በቀን አስር ግዜ በር እያንኳኩ ብር አምጡ አለበለዚያ ወደ ፖሊሲ ጣቢያ እንሄዳለን ይሉሃል
2026-10-06 10:05:41
7
aman.aman00578
Aman Aman :
እና ውሰዱኛ
2026-10-06 04:12:22
9
faf.paf1
Fuad የለም :
እኛ ህዝብ ብቻ ብዛት 😭😭😭
2026-10-06 15:28:11
3
abebo.tadele
Abebo Tadele :
የነ ሀላንድ ሀገር
2026-10-06 14:03:34
4
.selam56
@selam🦅🦁🦁💎💎🧿 :
በማርያም ውስድኝ
2026-10-06 00:19:04
7
all.man.s.are.died
chanse grater than ablity :
ማሻ አላህ
2026-10-06 09:56:28
1
abuki.md55
Abuki_MD🛸 :
አይ መቅደስ ኢትዮጲያን 🤣🤣 ምንም
2026-10-08 10:46:49
1
kidanecr7
Kidane L :
እኛ እንዴት ብንረገም ነው ???
2026-10-06 17:47:08
0
www.tiktok.gabrealla
Gabrealla :
ኑሮ ሲብሰኝ አተን ነው ምሰማው
2026-10-06 11:22:40
2
hakem_282
abdulhakim :
your sound is very beautiful
2026-10-06 19:19:21
1
user5183088508383
nuru :
ኢትዮፒያ የተባረከች ሀገር የሚሉትስ ነገር
2026-10-06 09:30:30
4
shanbleyegeberiale
💚Missed call💚 :
እኛ አገር አባይን ገንቡተን ዘይት 2500 ነው
2026-10-07 04:25:07
1
To see more videos from user @dr_nuradis_kenaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About