@renefrancoenlataquilla: ¡Detalles exclusivos! Rosa María Noguerón, mente maestra detrás de 'La casa de los famosos', presenta 'Estrellas al cubo'. Celebridades jugando al gato, ¡prepárate para la diversión! #EstrellasAlCubo #RosaMariaNogueron #UniMas #Entretenimiento #DetrasDeCamaras

René Franco en La Taquilla
René Franco en La Taquilla
Open In TikTok:
Region: MX
Monday 05 October 2026 23:42:47 GMT
11797
150
8
1

Music

Download

Comments

mahlagarcia
Mahla Garcia :
señor mi nombre es mahla garcia vivo en colombia y soy fan de cazzu!!!
2026-10-05 23:58:19
9
magda49llano
Magda de Llano :
Aquí una fan mad de Cazzu
2026-10-06 00:22:27
4
mofiroch
Mofiroch🇵🇸 :
No me conoces pero te digo que yo soy fan de Cazzu.
2026-10-06 00:21:12
7
lauraestradadiaz2
🌙 Estrada 🦋 :
Aquí una fan de Cazzu 🥰
2026-10-06 00:30:20
1
ditaiexe6ay
l1mon :
2026-10-06 00:01:40
5
blancavazquez766
blanca :
Team cazzu USA 🇺🇸 [Heartwarming]
2026-10-06 00:04:11
0
mymywyzards
Mymy :
2026-10-06 13:01:10
0
laskerchess
Mr. Lasker :
🤣🤣🤣🤣
2026-10-06 00:20:24
0
To see more videos from user @renefrancoenlataquilla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*
* "ምከረኝ" አለችኝ "ከመምከር ጋር ጥሩ ታሪክ የለኝም" አልኳት ። አላመነችኝም ... ለማሳመን አልጣርኩም። "ምራኝ እሺ " አለችኝ "ሲከተሉኝ እፈራለሁ ቀድሞ ግራ ይሂድ ቀኝ ይሂድ ሳሰላስል እደናበራለሁ" አልኳት ። ትህትና መሰላት ። "መንገድ የጠፋበት ሰው ቢመራ የት ያደርሳል?" አልኳት "አለማወቅ ምቾት አለው" አለችኝ። "አለማወቅን ካላወቅን ነው ምቾት ያለው" አልኳት። "እንደምትወደኝ ንገረኝ" አለችኝ። "እወድሻለሁ" "እሺ ምከረኝ" አለችኝ ። ድንገት ጭንቅላቴ ላይ ከመምከር ጋር ያለኝ ታሪክ መጣብኝ... ጓደኛዬ ነበረች ፤ ሃዘን ገጠማት የምትወደው ሰው፣ አንድ ያላት ሰው ሞተባት። መሰበሯ ሲጠነክር መከርኳት። "ሃኪም ነኝ፤ የሞተ ሰው በየቀኑ አያለሁ ፣ ሲሰቃዩ የነበሩ ሰዎች፣ መኖር ሰፈልጉ የነበሩ ሰዎች፣ መዳን ብቻ የሚፈልጉ ሰዎች ሲሞቱ አያለው። ሲሞቱ ትክ ብዬ አያቸዋለሁ፣ ህመማቸው ነው የሚቋጨው ፣ ትግላቸው ነው የሚቀርላቸው ፣ መሞት ለሟቹ እረፍት ነው የሚመስለኝ" ብዬ ገጠመኜን እያጣቀስኩ ነገርኳት ..... በሳምንቱ ሞተች እራሷን ገድላ። ለማኖር ነበር የመከርኳት ፤ አይኗን በልቅጣ ቀልቧን ሰጥታኝ ስትሰማኝ ሞት እረፍት ነው ብላ እንድትጠነክር ነበር ። ግን መኖርን ነበር የቀማኋት መሰለኝ....... የቱ አፋፍ ላይ ቆማ ሰምታኝ ይሆን ? 'ለምንናገረው ይሁን እንዴት ሰምተውን ለሚተረጉሙት ትርጓሜ ኋላፊነት መውሰድ ይቻለናል ?' አያልኩ መብከንከን ፀፀትም ተከተለኝ። በሃሳብ ጭልጥ ስል አይታ "አትመክረኝም?" አለች ። ፈገግ አልኩ ... ይልቅ እንጠጣ እስኪ። © Adhanom Mitiku #gobeyondlimits #fyp @Adhanom Mitiku

About