@jiruprosperity: በጫካ ያላችሁ ወደ ሰላማዊ መንገድ ኑ #abiyahmed #prosperity 🇪🇹

JIRU PP
JIRU PP
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 00:30:29 GMT
4332
353
17
27

Music

Download

Comments

samrawit_07
samri :
@samri:የቁርጥ ቀን ፌት ለፌት ግንባር ለግንባር አይን ለአይን ይጋፈጣል። አለማድነቅ አይቻለም፣ ተአምር ሰራ ነው። የዲጂታል አንድ መአከል የመሶብ አገልግሎት ሌብነትን፣ ጎቦን፣ ግልምጫን እያሰቀረ ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው ይቀጥል ። እንደ እኔ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ፌደራል መንገዶች አለ ኬላና ሰቆቃ ነፃ ከሁኑ ህዝቡ እራሱ ኢኮኖሚውን ያስተካክለዋል፣ ያሳድገዋል ብዬ እገምታለሁ። ለተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስተራችን መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ።
2026-10-06 08:09:14
0
elizapapi7
Elisa :
👍👍👍👍👍
2026-10-06 08:02:47
0
user9492135022981
Asmamaw Belew :
እውነት ነው በቅድሚያ ሰላም ይሼለናል።
2026-10-06 08:00:20
0
makdes24
makdes :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 09:17:48
0
mitiku_minichle7
ፓፒ_07 :
መልካም የስራ ዘመን ክቡርነትዎ🙏🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም –#pmabiyahmed
2026-10-06 07:16:44
0
selamna.fkr
አብዱ ወለየው :
ኡኡቴ
2026-10-06 03:11:51
0
user2662948840924
user2662948840924 :
ተው እንጂ ያሰርካቸውን ፈታቸው በሀሳብ የሞገቱን
2026-10-06 03:00:48
0
papio_z_man
papi :
''እናንተ ወጣቶች የባንዳነት ልምምድ አስወግዱ''-pmabiyahmed
2026-10-06 07:20:18
0
sami.tilahun960
Sami Tilahun :
በጣም ጎበዝ መሬ ነው ይችላል። ራኢ፣ ብቃትና ተግባራዊነት አለው። ያለውን ይፈፅማል ከፍታን ይወዳል ዝርክርክነትን ይጠላል። ይሄ ሁሉ ውርጅቡኝ እየወረደበት ተሸክም ስራ መስራት ይችላል፣ ይታገሳል፣ ምህረት ይሰጣል ። የቁርጥ ቀን ፌት ለፌት ግንባር ለግንባር አይን ለአይን ይጋፈጣል። አለማድነቅ አይቻለም፣ ተአምር ሰሬ ነው። የመንግሰቱ አዳካሚዋች ትንንሸ ጉዳዬች ይመስላሉ ግን ሳይታወቅባቸው ዋና ትልቁ አደገኞች ናቸው። እነሱም፣ መንገድ ትራንስፖርት፣ ወረዳዋች፣ ገቢዎች፣ መሬት አስተዳደሮች፣ደንቦች፣ ፓርኮች፣ ጤና ቢሮዎች፣ ንግድ ፅህፈት ቤቶች፣ ጉምሩኮች ናቸው። ልክ ክብርት ከንቲባችን በእንድ ጊዜ የመንገድ ትራንስፖርት ትራፌክ ቁጥጥር የሚባሉትን መንጥራ ጎዳናውን ነፃ እንዳደረገችው ሌሎችም መስራቤቶች ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ አለበት፣ የዲጂታል አንድ መአከል የመሶብ አገልግሎት ሌብነትን፣ ጎቦን፣ ግልምጫን እያሰቀረ ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው ይቀጥል ። እንደ እኔ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ፌደራል መንገዶች አለ ኬላና ሰቆቃ ነፃ ከሁኑ ህዝቡ እራሱ ኢኮኖሚውን ያስተካክለዋል፣ ያሳድገዋል ብዬ እገምታለሁ። ለተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስተራችን መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ። Yes Sir :ዋና ጉዳያችን ኤርትራ የሰረቃትን እንወስዳለን። አሰብ ወደባችንን ፈልቅቀን እናስተፋዋለን። እሱ 3.68 ሚሊዮን ሕዝብ ይዞ፣ 130 ሚሊዮን ሕዝብ ላይ አይቀልድም። እሱ 3,150 ኪ.ሜ. የቀይ ባሕር የባሕር ዳርቻ ይዞ፣ እኛ ዜሮ። አረ ! እንዴት ተደርጎ? ይሄንን አንፈቅድም። በቂ ተቀልዷል። ሃቃችንን እንወስዳለን። ሌላው ስራው ያውጣው። ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 💪💥
2026-10-06 04:51:18
2
ahmedabdu9637
ሙኡተዝ ነኝ እሽ :
👍👍👍
2026-10-06 03:58:11
0
biruk.yegeta.liji
Mr B f :
👌👌👌
2026-10-06 03:18:04
0
user04y9y83aps
Muhe Qasim :
😍😍😍
2026-10-06 03:08:31
0
baleko90
sanyii wara balee 🇪🇹🇪🇹 :
💪💪💪
2026-10-06 03:04:01
0
kinati.chala7
kinati chala :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 02:36:34
0
yusuf24098
yusuf🤞♥️💖❤️‍🩹 :
❤️❤️❤️
2026-10-06 03:30:57
0
To see more videos from user @jiruprosperity, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About