@giayrutdaytopgia: Mặt dày như giấy Topgia👉cùng chờ đón megalive 10.10 nha #Topgia #topgia1010 #nangcohoanhacoTopgia #tangqua #giayan

Giấy Rút Đáy TOPGIA
Giấy Rút Đáy TOPGIA
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 06 October 2026 03:28:15 GMT
26580
73
0
14

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @giayrutdaytopgia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎🌴በሕይወት መንገድ ላይ ‎    🌴ሁሉም ነገር በጨለመብህ፣  ‎   🌴 የመውጫው በር ጠፍቶህ፣  ‎🌴በጭንቅና በብቸኝነት ተውጠህ ተስፋ በመቁረጥ ኩርምት ብለህ የተቀመጥክበትን ያችን ከባድ ቀን አስባት። ‎🌴 አካልህ ደክሞ  ‎🌴መንፈስህ ተሰብሮ በነበረበት በዚያች ጥቁር ምሽት አንድ እጁን ዘርግቶ እምባህን ያበሰልህን ሰው የረሳህ ቀን ከባድ የህሊና ሞት ሙተሀል። ‎ ‎🌴አለም በሙሉ ጀርባዋን በሰጠችህ ጊዜ ‎ብቼኝነትህን አስከድቶ ያፅናናህን  ‎🌴 የደበዘዘውን ተስፋህን እንደገና እንድለመልም ያገዘህን።  ‎🌴የፈረሰውን የሕይወት ቤትህን እንድታድስና እንደ አዲስ እንድትቆም አጋዥና ብርሃን የሆነህን ሰው የረሳህ ቀን አንተም ሙተሀል ፈጣሪም አዝኖብሀል። ‎ ‎ ‎🌴ሁላችንም በሕይወታችን ውስጥ ከትዝታችን የማትጠፋ አንዲት ድንቅ ቀንና ከአጠገባችን የማይለይ አንድ የማይረሳ ሰው አለን።  ‎🌴ነገር ግን ያችን ቀንና ያንን ሰው ለመርሳት የደፈርክ ዕለት በቃ በዚያች ቀን ቀድሞ ከወደቅክበት ጉድጓድ ይልቅ እጅግ የከፋ ውድቀት ወድቀሃል ‎🌴 ምክንያቱም ሰውን መርሳት የሕሊና ሞት ነው፤  ‎🌴ውለታን መካድ ደግሞ የመንፈስ ድህነት ነው። ‎ ‎🌴 በብርሃን ጊዜ አብረውህ የሚስቁ ብዙ ናቸው፤ ‎🌴በጨለማህ ጊዜ ግን ሻማ ሆኖ ያበራልህ ያ አንዱ ሰው ነው! ‎🌴የደረሰብህን በደል በሸዋ ላይ ጻፈው በነፋስ ይበንልሀል፤  ‎🌴የተቀበልከውን በጎነትና ፍቅር ግን በድንጋይ ላይ ቅረጸው ዘላለም ይኖርልሀል። ‎🌴እንደገና እንድትቆም የረዳህን እጅ አትልቀቅ፤ ‎🌴ሲወርድ የነበረውን እንባህን የበሰልህን ሰው አትርሳው። ‎ ‎🌴 ውለታውን በልብህ መዝግበው፣ ‎🌴 ፍቅሩንም በሕሊናህ አትመመው።

About