@.mergt45: #በረከት_ማጣት_የእድል_መወሰድ_የገንዘብ_መሰለብ   #አጋጥሞዎታል ?? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው ❇የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው  እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስደገምና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል። ♈#እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች ♈እየሰሩ አያድጉም ♈እየደከሙ አይሳካላቸውም ♈በሄዱበት ስኬት የለም ♈አግኝቶ ማጣት ♈ለፍቶ መክሰር ♈ደክሞ መቅረት ♈ እየተመኝ አለመሳካት ♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ ♈ተናግሮ አለመሰማት ♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት ♈በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ። #በረከት_ማጣት_በተንኮለኞች_የተሰለበው ሰው ✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም ✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም ✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል ✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅ ሳምንት ወር አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ወደተበዳሪነት ይወርዳል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት  ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ። 🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ ክፉ አምላኪዎችና የክፋት ፈረሶች የክፋት ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው። 👉የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ነው ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ ። 👉 ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው። ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው ፩ ስር ፪ ስር ፫ ስር ፬ ተቀፅላ ፭ ተቀፅላ ፮ ተቀፅላ ፩ኛ  ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ ፪ኛ በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮች ትንሽ ጨምሮ  ሕቡስሙን በቀይ ብዕር  ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ ጨምሮ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል ፫ኛ እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡትም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም ሙሉ ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል ሊንኩን ተጭነው ይግ መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል ✅ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ ‼ ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሕዝብ አስመርረዋል ተጠንቀቁ‼

መሪጌታ 0956900558
መሪጌታ 0956900558
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 05:37:25 GMT
86357
1783
20
165

Music

Download

Comments

fikirkiru
fiker kiru :
ነጮ ሽንኩርት እሮዝ ቅሮፎድ እንዴት ነው የምንሰራው
2026-10-07 05:24:56
7
habeshameisker
Habesha Meisker :
አንዳንድጌዜአሰራሩንብትልክልን
2026-10-06 18:41:43
2
user701727019856
ሰሚራ :
2026-10-24 04:54:14
1
endrisyirgaendrisyirga
E.Y.a :
አሰራሩይብራራ
2026-10-08 22:09:14
2
user7759457618270
useb :
maftee mindinew?
2026-10-13 17:47:06
1
tikuneshtagele
TT :
እና እድላችን የተወሠደብን ምን እናድርግ እስኪ አብራራው
2026-10-16 14:34:53
1
kiyakkiiyyaa
kiya :
ምን እናድርገው መቀቀል ወይስ መቀላቀል አሰራሩ ይነገረን
2026-10-08 06:16:58
1
ikabutakalign
ikabutakalign :
አጠቃቀሙስ አደትው ያስረዱን እባከወ
2026-10-16 19:35:05
1
user6835095142176arega7
user6835095142176 Muhammed :
የግዕዝ ቁጥሩን ማወቅ አልቻልንም
2026-10-07 06:21:53
2
emya279
Emeya :
እባክ አሰራረን በተነገሩን ወገን
2026-10-07 12:19:51
2
user4180743013576
ሁን ያለው አይቀርም :
ሌባ ነው እዳት በሉ
2026-10-19 15:23:46
0
abdusamadkamal00
𝗔𝗕𝗗𝗨𝗦𝗔𝗠𝗔𝗗☪️𝐊𝐀𝐌𝐀𝐋 :
💪💪💪
2026-10-25 10:56:50
0
To see more videos from user @.mergt45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About