@halal_gang1: ሪዝቃችን እና ዕጣ ፈንታችን በሰው እጅ ቢሆን ኖሮ ዛሬ በሰዎች ምህረት እና ፍላጎት ላይ እንንጠለጠል ነበር? አልሀምዱሊላህ! ሪዝቃችን በፈጣሪ እጅ መሆኑ ትልቁ ዕድላችን ነው። ምክንያቱም ሰው እጅ ቢሆን ኖሮ በድክመትህ, በስህተትህ እና ባለው የጥላቻ ስሜት ልክ ቀለብህን አጥቦብህ ነበር አላህ ግን የእኛን ድክመት እየወደደ ኃጢአታችንን እየሸፈነ በባህሩ ስፋት ልክ ሲሳይን ይለግሰናል። ሰው ቢሰጥህ ውለታውን እየቆጠረ ነፍስህን ያወርድብህ ነበር ጌታችን ግን ያለ ውለታ ያለ ማስታወስ እና ያለ ገደብ ከእሱ ግምጃ ቤት ያፈስልናል። ለዚህም ነው ሪዝቃችን ከሰው እጅ ወጥቶ በማይዘጋው በጌታችን እጅ መሆኑ የሚያጽናናን

Sinan
Sinan
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 06:38:45 GMT
1694
332
8
6

Music

Download

Comments

nemra0507
. :
Aw wlhi 🤗
2026-10-06 07:25:53
0
user5675980098339
sara :
Alhamdulillah
2026-10-06 06:59:06
0
ekram_noor1
ekram_noor1 :
allahmdulilah deflege ke migbaw belay lemisten geta🥺
2026-10-06 07:16:00
0
nihan4368
EMan🦋🧕 :
አልሃምዱሊላህ በአላህ በማሆኑ ....🥺❤
2026-10-06 08:23:37
0
sihu3548
§🫀 :
ኣልቆልን ነበር ወላሂ🥺🥺 ኣሏህ እንደሰው ኣይደለም እንጂ❤
2026-10-06 06:43:42
0
rezikashemsu
𝑅𝑒𝑧𝑖𝑘𝑎🧕 ♍️🫆 :
በጀሊሉ ሆነና🤗
2026-10-06 06:50:13
0
huzayfa1234
ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠عمار :
ሼሁ ይሄ ነገር ቧንቧ ነው
2026-10-06 07:49:03
0
tasnu818
tasnim :
🥰🥰🥰
2026-10-06 06:42:44
0
To see more videos from user @halal_gang1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About