@mame.mame929: አባታቸውን ለ2 ገደሉት#fpy#viraltiktok #ti̇ktok #police #ወላጆች

mame Mame
mame Mame
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 06:57:49 GMT
55885
883
135
225

Music

Download

Comments

lilyyy546
lily :
አባት እንዴ [Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-06 09:00:57
0
user1834746813540
ayu :
ጌታሆይ ምህረትህ ይብዛ
2026-10-06 13:39:30
0
userhassan7001637170319
Abdallah Ibnu Umii Maktub :
abet chikane[Crying][Crying][Crying]
2026-10-06 13:34:49
0
wossen444
Wossen :
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
2026-10-06 08:49:51
12
user684983934557
የድንግል ልጅ :
ፍትህ ለአባትየው ነፍስ ይማር እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-06 14:44:27
3
fitsumkahsay795
fitsum kahsay :
ፈጣሪየ ምሕረትህን ላክልን
2026-10-06 11:48:59
6
user26745418218454
user26745418218454 :
ለዚህ እኮ ነው አለመውለዴ ምንም የማይመስለኝ
2026-10-06 14:18:41
2
tseg2474
Tseg Oldies :
ፍርዱ ምን ሆነ?
2026-10-06 11:55:55
2
obsenaschalew
ana muslim💪 :
እስልምና ለናት ላባት የሰጠው ቦታ ከባድ ነው እስለሰምናዬ
2026-10-06 08:34:06
3
birte127
የልጆች እናትም አባትም💞💞💞 :
ምን አድርጓቸውነው እንዲህ የጨከኑ
2026-10-06 09:43:00
1
girmaytekle612
አዲሰ ነገር በአዲሰ አመት :
ይኸ የተገለጠው ነው ሌሎች ብዙ እየሰማን ነው በተለይ ንብረት ያላችሁ ወላጆች ልትጠነቀቁ ይገባል እርህራሄ አባት እናት ብሎ ነገር የለም እግዛአብሔርን የማይፈራ ጨካኝና እራሰ ወዳድ ትውልድ ተነሰቷል ግን በጣም ብዙ መልካምና ወላጆቻቸውን የሚንከባከቡ የሉም ማለት አይደለም። ወላጆችም ሰታሳድጓቸው በሰነሰርአት እየተከታተላችሁ መሆን አለበት ቦርሳ እያሸከሙ ቆንጆ ልብሰ እያለበሱ ያለእድሜአቸው ውድ ሞባይል ገዝተው የሚያሰፈልጋቸውን ሳይሆን የሚፈልጉትን ሁሉ እየሰጡ ሰድ መሰደድ ውጤቱ ይኸን ያሰከትላል።
2026-10-06 09:33:25
6
soliyemaryam16
soliana :
በሰም አም በ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱሰአ አባትሆይ እንዴት ይቅር ትለን ጆሮ አይሰማዉ የለ😭😭😭
2026-10-06 10:34:52
1
user1171482287834
ናትናኤል ዘቁስቋም :
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
2026-10-06 12:48:52
1
boninati245
ፍሬ የገብርኤል :
@ፍሬ የገብርኤል:ወይ ጭካኔ 2019 የባሰ ሆነ እንዴት እጃቸው ታዘዘ😭😭😭😭😭😭
2026-10-06 10:37:49
1
user377274861587
Fire@Mare :
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህ ትድረስ
2026-10-06 11:58:47
0
user24387451208047
fantu balkir :
egzew
2026-10-06 08:10:21
1
emuemuti4118
emuemuti4118 :
አረ ፈጣሪ ታረቀን እግዚአ
2026-10-06 15:10:04
0
aeshetu11
Ami :
ውይ
2026-10-06 14:39:59
0
almi192828
Rozina :
የመጨረሻ ው ዘመን እግዝዮ እግዝዮ
2026-10-06 15:27:14
0
enateset0
enateset :
bsmam bwelde
2026-10-06 15:28:24
0
e.m0861
Amante :
ኢትዮጲያ ዉስ ባይሆን ፊልም ወይም ድራማ እራሱ ከሆነ ጨካኝ ናቸዉ በዚ ተወና ከሰሩ ይደብራል
2026-10-06 14:33:24
0
user8446145151566
adane@12345 :
ፍዱማ"እድሜለአገራችን"ዳኞች"1ወርና2ወር"እስር"ተፈርዶባቸዋል
2026-10-06 14:27:50
0
user6738085777209
Shewa :
እግዚዮ ምረቱን ላክልን
2026-10-06 14:34:12
0
one.world505
One World :
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ማረን!!
2026-10-06 14:21:34
0
ela_record20
Lemlem :
አቤት ጌታ ሆይ
2026-10-06 14:42:46
0
To see more videos from user @mame.mame929, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About